×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ | ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 88/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፷፰
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፹፰ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ | ማሻሻያ አዋጅ · · ገጽ ፪፻፺፮
አዋጅ ቁጥር ፹፰ ፲፱፻፹፮
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር ፵፪ ፲፱፻፹፭ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ ከተለው ታውጅዋል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፹፰፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ማ ሻ ሻ ያ
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር ፵፪ ፲፱፻፹፭ በአንቀጽ ፴፱ ሥር የሚከተለውን አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፫ በመጨመር ተሻሽሏል ፤
« F የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌ የሥራ ውሉ እንደተቋረጠ አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የዘለቄታ የጡረታ አበል ክፍያ ለሚያገኙ ሠራ ተኞች ተፈጻሚ አይሆንም ።
አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መለስ ዜናዊ
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት
ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?