የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻ሮ፪ / ፲፱፻፵፩ ዓም የኢትዮ ማሌዥያ የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፪ / ፲፱፻፲፩ የኢትዮ– ማሌዥያ የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በማሌዥያ መንግሥታት መካከል የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ | and Technical Cooperation between the Government of the ትብብር ስምምነት እኤአ ኦክቶበር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ኩዋላ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Govern ላምፑር ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፡ ስምምነቱ የጸና የሚሆነውና በሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱ አገሮች በየሕገ መንግሥቶቻቸው መሠረት አስፈላጊው ሥነ ሥርዓት ሲሟላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ both Contracting Parties and shall be implemented following በመሆኑ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፱ መሠረት | sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ማሌዥያ የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፪ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ሰኔ ፰ ቀን ፲፩ ዓም ፪ የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በማሌዥያ መንግሥት መካከልእ ኣ ኣክቶበርጽን ፲፱፻፶፰ ኩዋላ ላምፑር ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ ፣ የማይ ንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት በዚህ አዋጅጸድቋል ። ፫ የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ሥልጣን የኢኮኖሚልማትናትብብርሚኒስትርለምምነቱን በሥራላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ