ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የግለሰብ ፣ የብሔር ብሔረሰብ እና የሕዝብ መሠረያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲ / ፲፱፻፴፪ ዓም የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማቋቋሚያ ገጽ ፩ሺ፪፻፶፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲ ፲፬፻፲፪ የኢትዮጵያ የሰብኣዊ መብት ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ከኢትዮጵያ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መሠረታዊ ዓላማዎች አንዱ የሆነውን በሕግ የበላይነት ላይ የተመሰረተ አንድ | community founded on the rule of law , as one of the የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ የመገንባት ዓላማ ከግብ የሚደርሰው | basic objectives of the nations / nationalities and peoples መብቶችና ነፃነቶች መከበራቸው ሲረጋገጥ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መስፈን እንዲሁም ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገቱ መደራጀት | people of Ethiopia , in the protracted struggle they waged ባካሔደው ረጅም ትግል በከፈለው መስዋዕትነት ፤ ሰብአዊ / with a view to bringing about a democratic order and to መብቶች ለማናቸውም ዓይነት የተፅዕኖ መዳፍ ሳይጋለጡ በእውን paving the way for the unfettered protection of human የሚከበሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት የሕዝቦች መብቶችና ነፃነቶች የተከበሩ መሆናቸው | mocratic Republic of Ethiopia guarantees respect for በመረጋገጡና በማንኛውም ደረጃ የሚገኙ የፌዴራልና የክልል | peoples ” rights and freedoms and provides that Federal መንግሥታት አካላትና ባለሥልጣኖቻቸው እነዚህን የማክበርና | respective officials shall have the responsibility and የማስከበር ኃላፊነትና ግዴታም እንዳለባቸው በመደንገጉ ፤ መብቶቹንና ነፃነቶቹን በማስከበሩ ረገድ የላቀ ድርሻ ይኖራ ቸዋል ከሚባሉት አካላት አንዱ የሆነውን የሰብአዊ መብት | Human Rights Commission , as one of the organs that ኮሚሽንን ማቋቋምና ሥልጣኑንና ተግባሩንም ከሕገ መንግሥቱ | play a major role in enforcing such rights and freedoms , ድንጋጌዎች ጋር በሚስማማ መልክ በሕግ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ conformity with the provisions of the Constitution ; በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | uick ( l and ( 4 ) of Article 55 of the Constitution , of the መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) እና ( ፲፬ ) መሠረት የሚከተለው | Federal Democratic Republic of Ethiopia , it is hereby ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፫፻፷፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ምዕራፍ አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፴፮ በጀት ፩ የኮሚሽኑ በጀት ከሚከተሉት ምንጮች የተውጣጣ ይሆናል፡ ሀ ) በመንግሥት የሚመደብ በጀትና ድጎማ ፣ ለ ) ከእርዳታ፡ ከስጦታና ከማናቸውም ሌላ ምንጭ፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ከተጠቀሱት ምንጮች የሚገኝ ገንዘብ በቅድሚያ የሦስት ወር ድርሻ በኢት ዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወይም ባንኩ በሚወክለው ሌላ ባንክ ተቀማጭ ሆኖ በመንግሥት ፋይናንስ ሕግ መሠረት ለኮሚሽኑ ዓላማዎች ማስፈጸሚያ ይውላል ። የሂሣብ መዛግብት ፩ ኮሚሽኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሒሣብ መዛግብት | 37. Books of Accounts ይይዛል ። ፪ የኮሚሽኑ ሂሣብ ም / ቤቱ በሚሰይመው አካል በየዓመቱ ይመረመራል ። የመተባበር ግዴታ ኮሚሽኑ ሥልጣኑንና ተግባሩን ሥራ ላይ ለማዋል እንዲችል | 38. Duty to Cooperate ማንኛውም ሰው አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት ይኖር መግለጫ ስለመስጠት ፩ ኮሚሽኑ እንደአስፈላጊነቱ ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል ። ፪ • ኮሚሽኑ መደበኛ ሪፖርቶች ማቅረብን አሠራሩን ለሕዝብ ግልጽ ማድረግ ይኖርበታል ። ፫ . በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተደነገገው ቢኖርም የአገሪቱ ጸጥታና ደኅንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ለማድረግ ወይም የግለሰቦችን የግል ሕይወት መብት ለመጠበቅ ሲባል በሚስጢር ሊያዙ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ኮሚሽኑ ጥንቃቄ የመውሰድ ግዴታ አለበት ። በስም ማጥፋት ስላለመጠየቅ በዚህ አዋጅ መሰረት የቀረበ አቤቱታ በስም ማጥፋት አያስጠይቅም ። ፪ ኮሚሽኑ ስለሚያካሒደው ምርመራ ውጤት ለም / ቤቱ የሚያቀርበው ሪፖርት ወይም ሥራውን በማስመልከት የሚያደርገው ሌላ ዓይነት መጻጻፍ በስም ማጥፋት የሚያስጠይቅ አይሆንም ፡፡ ፴፩ ስለቅጣት ማንኛውም ሰው በኮሚሽኑ መጥሪያ ደርሶት ወይም በሌላ ሁኔታ ተጠርቶ በቂ ምክንያት ሳይኖረው በተወ ሰነው ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ ወይም መልስ ካልሰጠ ወይም ሰነድ ለማቅረብ ወይም ለማስመርመር ፈቃደኛ ካልሆነ ከአንድ ወር እስከ ስድስት ወር በሚደርስ እሥራት ወይም ከብር ሁለት መቶ እስከ ብር አንድ ሺ የገንዘብ መቀጫ ወይም በሁለቱም ይቀጣል ። ገጽ ፩ሺ፫፻፳፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፪ ዓም • በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የበለጠ የሚያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር ማንኛውም ሰው ኮሚሽኑ ዘንድ ምስክሮች ሆነው በቀረቡ ወይም ሰነድ ባቀረቡ ሰዎች ላይ ጥቃት ካደረሰ ወይም ለኮሚሽኑ በቀረቡ ሪፖርቶች በተሰጡት አስተያየቶችና ሃሳቦች ላይ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ያለ በቂ ምክንያት እርምጃ ካልወሰደ ወይም እርምጃ የማይ ወስደበትን ምክንያት ካልገለጸ ከሦስት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ እሥራት ወይም ከብር ስድስት ሺ እስከ ብር አሥር ሺ የገንዘብ መቀጫ ወይም በሁለቱም ይቀጣል ። ፴፪ የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት ለምክር ቤቱ የቀረቡና ውሳኔ | 42. Transitory Provisions ያላገኙ የሰብአዊ መብቶች መጣስ ጉዳዮችን የሚመለከቱ አቤቱታዎች በኮሚሽኑ ይታያሉ ። • ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ወይም የተለመደ አሠራር በዚህ አዋጅ ውስጥ በተጠቀሱት ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ፵፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱የን፪ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። | 44. Effective Date አዲስ አበባ ፡ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፭ሺ፫፻፵፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካላሰጠው በስተቀር በዚህ አዋጅ ፩ . “ ተሿሚ ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት በም / ቤቱ የሚሾም የሰብአዊ መብት ዋና ኮሚሽነር ፣ ምክትል ዋና ኮሚሽነር፡ የሕጻናትና የሴቶችን ጉዳይ የሚከታተል ኮሚሽነር ፣ ወይም በቅርንጫፍ ጽ / ቤት ደረጃ የሚገኙ ኮሚሽነሮች ማለት ነው ፤ ፪ . “ ሠራተኛ ” ማለት ከተሿሚዎቹ ውጭ ያሉ የኮሚሽኑ መምሪያ ኃ ፊዎችን ፣ ባለሙያዎችንና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞችን ያካትታል ፤ ፫ . “ ቤተዘመድ ” ማለት በኢትዮጵያ ፍትሐብሔር ሕግ መሠረት የሥጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና ያለው ሰው ፬ • “ ምክር ቤት ” ማለት የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው ፤ ፭ “ ሰብዓዊ መብት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት እና ኢትዮጵያ በተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ዕውቅና የተሰጣቸውን መሠረታዊ መብቶችንና ነፃነቶችን ያጠ ቃልላል ፤ ፮ . “ ሰው ” ማለትማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፤ ፯ ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) ላይ የመተለ ከቱት ማለት ሲሆን ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም ሲባል የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርንና የድሬዳዋ አስተዳደ ርንም ይጨምራል ፤ ፰ “ መንግሥት ” ማለት የፌዴራል ወይም መንግሥት ነው ፤ ፱ . “ ሦስተኛ ወገን ” ማለት አንድን ግለሰብ ወይም ቡድን የሚወክል የሕዝብ ተመራጭ ወይም ማህበር ወይም መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ማለት ነው ፤ ፲ . “ መርማሪ ” ማለት የምርመራ ሥራ እንዲያካሒድ በዋና ኮሚሽነሩ የተመደበ ሠራተኛ ነው ። ፫ መቋቋም ፩ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ( ከዚህ በኋላ “ ሚሽኑ ” እያተባለ የሚጠራ ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለም / ቤቱ ነው ፡፡ ፬ የተፈፃሚነቱ ወሰን ፩ . ይህ አዋጅ በማንኛውም ክልል ውስጥ በሚፈጸሙ | 4. _Scope የሰብአዊ መብቶች መጣስ ጉዳዮችም ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል ። ፪ . በዚህ አዋጅ ውስጥ በወንድ ጾታ የተደነገገው የሴትንም ፆታ ይጨምራል ። ገጽ ፩ሺ፫፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ፭ ዓላማ የኮሚሽኑ ዓላማ ሕዝቡ ስለሰብአዊ መብቶች ግንዛቤ እንዲ ኖረው ማስተማር ፣ መብቶቹ እንዳይጣሱ መጠበቅ ፣ መብቶቹ ሳይሸራረፉ ሥራ ላይ እንዲውሉ እና ተጥሰው ሲገኙ አስፈ ላጊው እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ ይሆናል ። ፮ ሥልጣንና ተግባር ኮሚሽኑ የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል ፤ ፩ . በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ውስጥ የተደነገጉት ሰብአዊ መብቶች በማን ኛውም ዜጋ ፣ በመንግሥት አካላት ፣ በፖለቲካ ድርጅቶች ፣ በሌሎች ማኅበራት እንዲሁም በባለሥልጣ ኖቻቸው መከበራቸውን ማረጋገጥ ፤ ፪ • በመንግሥት የሚወጡ ሕጎች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎች ፣ እንዲሁም ትዕዛዞች በሕገ መንግሥቱ ከተረጋገጡ የዜጎች ሰብአዊ መብቶች ጋር የማይቃረኑ መሆናቸውን ማረጋገጥ ፤ ፫ ኅብረተሰቡ ስለሰብኣዊ መብት በቂ ዕውቀት ኖሮት መብቱን የማክበርና የማስከበር ባህል እንዲያዳብር መገናኛ ብዙኃንና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ማስተማር ፣ ፬ • የሰብአዊ መብት መጣስ ቅሬታዎች ሲቀርቡለት ወይም በራሱ አነሳሽነት ምርመራማካሔድ ፤ ነባር ሕጎች እንዲሻሻሉና አዳዲስ ሕጎች እንዲወጡ ወይም ፖሊሲዎች እንዲቀየሱ ማሰባሰብ ፤ ፮ በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ የምክር አገልግሎት መስጠት ፣ ፯ ለዓለም አቀፍ አካላት በሚቀርቡ የሰብአዊ መብት ሪፖርቶች ላይ አስተያየት መስጠት ፤ ፰ ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ሠነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች መተርጎምና ማሰራጨት ፤ በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ስብሰባዎች ፣ ኮንፈረ ንሶች ወይም ሲምፖዚየሞች ላይ መሳተፍ ፤ ፲ የንብረት ባለቤት መሆን ፤ ውል መዋዋል ፤ መክሰስና መከሰስ ፤ ፲፩ ዓላማውን ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባ ሮችን ማከናወን ፤ ፯ . የሥልጣን ገደብ ኮሚሽኑ በም / ቤቱ ወይም በፌዴሬሽን ም / ቤት ወይም በክልል ም / ቤቶች ወይም በማንኛውም ፍ / ቤት በየትኛውም ደረጃ በመታየት ላይ ካሉ ጉዳዮች በስተቀር የሰብአዊ መብት መጣስን አስመልክቶ በማንኛውም ሰው ላይ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ሁሉ ተቀብሎ የመመርመር ሙሉ ሥልጣን ይኖረዋል ፡፡ ፰ የኮሚሽኑ አቋም ኮሚሽኑ ፤ ፩ የኮሚሽነሮች ጉባዔ ፤ ፪ . ሀ ) አንድ ዋና ኮሚሽነር ፣ ለ ) አንድ ም / ዋና ኮሚሽነር ፤ ሐ ) የሕፃናትና የሴቶች ጉዳዮችን የሚመራ ኮሚሽነር ፣ መ ) ሌሎች ኮሚሽነሮች ሠ ) አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ሠራተኞች ይኖሩታል ። ፮ . የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ'ምር ) ገጽ ፭ሺ፫፻፶፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዋና መሥሪያ ቤት የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ሆኖ ምክር ቤቱ በሚወስነው በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ጽ / ቤቶች ሊኖሩት ይችላል ። ፲ አሿሿም ፩ ዋና ኮሚሽነር፡ ምክትል ዋና ኮሚሽነርና ሌሎች ኮሚሽ ነሮች በም / ቤቱ ይሾማሉ ። የዋና ኮሚሽነር ፣ የምክትል ኮሚሽነርና የኮሚሽነሮች የሚከተለውን የአመራረጥ ይኖረዋል ፣ ሀ ) ተሿሚዎች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ መሠረት በሚቋቋመው ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ይመለ ለ ) ዕጩዎቹም በኮሚቴው ሁለት ሦስተኛ ድምጽ የተደገፉ መሆን አለባቸው ፣ ዕጩዎቹ በምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ለምክር ቤቱ ቀርበው ድምጽ የሚሰጥባቸው ይሆናል ፤ መ ) የቀረቡት ዕጩዎች በምክር ቤቱ ሁለት ሦስተኛ ድምጽ ሲደገፉ ይሾማሉ ። ፲፩ የዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ጥንቅር የዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፣ ፩ . የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ... ሰብሳቢ ፤ ፪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ..... ፫ ከምክር ቤቱ አባላት መካከል የሚመረጡ ሰባት አባላት .... ፬ በም / ቤቱ መቀመጫ ካላቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል በጋራ ስምምነት የሚመረጡ ሁለት የም / ቤቱ አባላት ... ፭ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚ ስቲያን ተወካይ .... ፯ . የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ጉባኤ ተወካይ .. ፰ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስ ቲያን ተወካይ .. ፲፪ ለሹመት የሚያበቁ መመዘኛዎች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ሰው ሊሾም ይችላል ፤ ፩ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ተገዥ የሆነ ፤ ፪ ለሰብአዊ መብቶች መከበር ተቆርቋሪ የሆነ ፤ በሕግ ወይም አግባብ ባለው ሌላ ሙያ የሰለጠነ ወይም በልምድ ሰፊ ዕውቀት ያካበተ ፤ በታታሪነቱ ፣ በታማኝነቱ እና በሥነ ምግባሩ መልካም ስም ያተረፈ ፤ ፭ ከደንብ መተላለፍ ውጭ ባለ በሌላ የወንጀል ጥፋት ተከሶ ያልተፈረደበት ፣ ፪ ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ ፤ ፯ ሥራውን ለመሥራት የሚያስችል የተሟላ ጤንነት ያለውእና ፰ ዕድሜው ከ፴፭ ዓመት በላይ የሆነ ። ፲፮ : ተሿሚው ከኃላፊነት የሚነሳበት ሥነሥርዓት ገጽ ፩ሽ፫፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም • ተጠሪነት ፩ የዋና ኮሚሽነር ተጠሪነት ለምክር ቤቱ ይሆናል ። ፪ ምክትል ዋና ኮሚሽነርና ሌሎች ኮሚሽነሮች ተጠሪነ ታቸው ለዋና ኮሚሽነሩ ይሆናል ። የሥራ ዘመን ፩ / የማንኛውም ተሿሚ የሥራ ዘመን አምስት ዓመት ይሆናል፡ ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተገለጸው የሥራ ዘመን ካበቃ በኋላ ተሿሚው እንደገና ሊሾም ይችላል ። ፫ በአንቀጽ ፲፭ መሠረት ሹመቱ ቀሪ የተደረገበት ወይም ከኃላፊነት የተነሳ ሰው እንደገና ካልተሾመ በስተቀር ለስድስት ወር ያህል በሕግ አውጪ ፣ በሕግ አስፈፃሚና በዳኝነት አካላት ውስጥ የኃላፊነት ቦታ አይሰጠውም ። ፲፭ ተሿሚው ከኃላፊነት የሚነሳበት ምክንያት ፩ አንድ ተሿሚ በሚከተሉት ሁኔታዎች ከኃላፊነት እንዲነሳ ሊደረግ ወይም ሹመቱ ቀሪ ሊሆን ይችላል ፤ ሀ ) ሥራውን በገዛ ፈቃዱ ለመልቀቅ ሲፈልግና የሦስት ወር ማስጠንቀቂያ አስቀድሞ በጽሑፍ ሲሰጥ ፣ ለ ) በሕመም ምክንያት ሥራውን በሚገባ ለመካናወን የማይችል መሆኑ ሲረጋገጥ ፣ ሐ ) የሰብአዊ መብት መጣስ ተግባር ሲረጋገጥ ፣ መ ) በሙስና መሥራቱ ወይም ሕግን የሚጻረር ሌላ ድርጊት መፈፀሙ ሲረጋገጥ ፣ ሠ ) ግልፅ የሆነ የሥራችሎታ ማነስ መኖሩ ሲረጋገጥ ፣ ረ ) የሥራ ዘመኑ ሲያበቃ ። ፪ . አንድተሿሚበዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ከኃላፊነት ከተነሳበት ወይም ሹመቱ ቀሪ ከሆነበት ጊዜ አንስቶ በስድስት ወሮች ውስጥ በሌላ ተሿሚ መተካት አለበት ። ፩ አንድ ተሿሚ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) ( ሉ - ሠ ) በተዘረዘሩት ምክንያቶች መሠረት ሹመቱ ቀሪ እንዲሆን የሚደረገው በአንቀጽ ፲፯ መሠረት በሚቋ ቋመው ልዩ አጣሪ ጉባዔ ከተመረመረ በኋላ ይሆናል ። ፪ ም / ቤቱ ፣ በልዩ አጣሪ ጉባዔ በአብላጫ ድምጽ ተደግፎ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ ም / ቤቱ መርምሮ ትክክል መሆኑን ሲያምንበትና በሁለት ሦስተኛ ድምጽ ሲደገፍ ተሿሚው ከኃላፊነት እንዲነሳ ይደረጋል ። የልዩ አጣሪ ጉባኤ ጥንቅር ልዩ አጣሪ ጉባኤ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ፩ • የምክር ቤቱ ም / አፈ ጉባዔ ፪ • የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምኣፈ ጉባዔ . ፫ . ከምክር ቤቱ መካከል የሚመረጡ ሦስት ኣባላት . ፬ በምክር ቤቱ መቀመጫ ካላቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል በጋራ ስምምነት የሚመረጥ አንድ የምክር ቤቱ አባል .. ፭ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም / ፕሬዚዳንት ገጽ ፩ሺ፫፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ፲፰ በሌላ ሥራ መሠማራት ስለመከልከሉ ፩ ተሿሚው በሥራ ዘመኑ ክፍያን በሚያስገኝ በሌላ የመንግሥትም ሆነ የግል ቅጥር ሥራ ላይ መሠማራት አይፈቀድለትም ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ቢኖርም ተሿሚው አስተዋጽኦ እንዲያደርግ የሚፈለ ግበት የተለየ የሙያ መስክ ከግምት ውስጥ ገብቶ በምክር ቤቱ ሊፈቀድለት ይችላል ። ምዕራፍ ሁለት የተሿሚዎች ሥልጣንና ተግባር የዋና ኮሚሽነር ሥልጣንና ተግባር ዋና ኮሚሽነሩ የኮሚሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን በዚህ አዋጅ ለኮሚሽኑ የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር በሥራ ላይ ያውላል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ዋና ኮሚሽነሩ ፤ ሀ ) የኮሚሽነሮች ጉባዔ በሚያጸድቀው መመሪያ መሠረት ሠራተኞችን ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፤ ለ ) በኮሚሽነሮች ጉባኤ የተመከረበትን ረቂቅ በጀት አዘጋጅቶ በቀጥታ ለምክር ቤቱ ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ፤ ሐ ) በቂ ምክንያት ሲኖረው አንድን ጉዳይ ከኣንድ የምርመራ ክፍል ወይም መርማሪ ወደ ሌላ ክፍል ያዛውራል ፤ ወይም በማንኛውም ሥፍራ የተፈፀመ የሰብዓዊ መብት መጣስ ጉዳይን ራሱ ይመረምራል ። መ ) ተደጋጋሚ የሰብአዊ መብት መጣስ ጉዳዮችን አጥንቶ ከመፍትሔ ሃሳብ ጋር ለምክር ቤቱ ያቀርባል ፤ ሠ ) የፌዴራል መንግሥት ፣ የሰብአዊ መብቶችን ጥበቃ አስመልክቶ በሚያዘጋጀው ሪፖርት ላይ አስተያየት ይሰጣል ፣ ረ ) ሰብአዊ መብቶችን የሚመለከቱ ረቂቅ ሕጎችን ኣዘጋጅቶ ለም / ቤቱ ያቀርባል ፤ በሌሎች አካላት በተዘጋጁትም ላይ አስተያየት ይሰጣል ፣ ሰ ) የሰብአዊ መብት ጉዳዮችንና የኮሚሽኑን የሥራ አካሔድ አስመልክቶ ለምክር ቤቱ ሪፖርት ያቀርባል ፣ ሸ ) ኮሚሽኑን በመወከል በስብሰባዎች ይካፈላል ፣ ከፌዴ ራልና ከክልል መንግሥታት አካላት እንዲሁም መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የሥራ ግንኙነት ያደርጋል ፣ ቀ ) ቅርንጫፍ ጽ / ቤቶች ያደራጃል ፤ ያስተባብራል ፤ ይከ ታተላል ፤ በ ) በምክር ቤቱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከና | ፫ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ለ ) ፣ ( ረ ) ፣ ( ሰ ) እና በአንቀጽ ፴፭ ( ፪ ) ከተጠቀሱት በስተቀር ፣ ያሉትን ሌሎች ጉዳዮች በሚመለከት ዋና ኮሚሽነሩ ለኮሚሽኑ የሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለኮሚሽነሮች ወይም ለሌሎች ኃላፊዎች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፫፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ፳ የምክትል ዋና ኮሚሽነር ሥልጣንና ተግባር ምክትል ዋና ኮሚሽነሩ ፤ ፩ የኮሚሽኑን ዋና መሥሪያ ቤት ተግባሮች በማቀድ ፣ በማደራጀት ፣ በመምራትና በማስተባበር ዋና ኮሚሽ ነሩን ይረዳል ፣ ፪ • ዋና ኮሚሽነሩ በማይኖርበት ጊዜ ለዋና ኮሚሽነሩ የተሰጡትን ሥራዎች ያከናውናል ፤ በዋና ኮሚሽነሩ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከና ፳፩ : የቅርንጫፍ ጽ / ቤቶች ኮሚሽነሮች ሥልጣንና ተግባር ኮሚሽነሩ የቅርንጫፍ ጽ / ቤት የበላይ ኃላፊ በመሆን በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ) እና ( ፱ ) ሥር ከተጠቀሰው በስተቀር በተቋቋመበት ሥፍራ ውስጥ ለኮሚሽኑ የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር በሥራ ላይ ከማዋል በተጨማሪ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ . በቂ ያት ሲኖረው አንድን ጉዳይ ከአንድ የምርመራ ክፍል ወይም ከአንድ መርማሪ ወደ ሌላ የማዛወር ወይም እራሱ ምርመራ የማናወን ፤ ፪ • የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን በተመለከተ ለዋናው ኮሚሽነሩ ዝርዝር ሪፖርት የማቅረብ ፤ ፫ በኮሚሽኑ በሚወጣው መመሪያ መሠረት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱን የመምራት ፣ የማደራጀት ፣ ባለሙያዎ ችንና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞችን የማስተዳደር ፣ ፬ ለቅርንጫፍ ጽ ቤቱ በተፈቀደው በጀት መሠረት ክፍያ ዎችን የመፈጸም ፣ ፭ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱን በመወከል ከክልል መንግሥት አካላትና በክልሉ ውስጥ ከሚሠሩ መንግ ሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የሥራ ግንኙነት የማድረግ ፤ ተግባሮች የማከ ምዕራፍ ሦስት የኮሚሽኑ የአሠራር ደንቦች ፳፪ ኣቤቱታ የማቅረብ መብት ፩ : አቤቱታ የሚቀርበው መብቴ ተጥሶብኛል በሚል ሰው ወይም በሚስት ፣ ወይም በባል ፤ ወይም በቤተዘመድ ወይም በወኪል ወይም በሦስተኛ ወገን ሊሆን ይችላል ። ፪ እንደተፈፀመው የሰብአዊ መብት መጣስ ጉዳይ ክብደት ኮሚሽኑ የአመልካቹ ማንነት ሳይገለጽ የሚቀርቡለትን አቤቱታዎች ሊቀበል ይችላል ። ፫ . በአንቀጽ፯የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በዚህ አዋጅ መሠረት አቤቱታ የማቅረብ መብት በጉዳዩ የወንጀል ወይም የፍትሐብሔር ክስ መመስረትን አይከለክልም ። ፬ ኮሚሽኑ አቤቱታዎችን ተቀብሎ የሚመረምረው ያለምንም ክፍያ ነው ። ፳፫ • ስለ አቤቱታ አቀራረብ ፩ : አቤቱታ በቃል ወይም በጽሑፍ ወይም በማንኛውም ሌላ መንገድ ለኮሚሽኑ ሊቀርብ ይችላል ። ፪ አቤቱታዎች በተቻለ መጠን ከደጋፊ ማስረጃዎች ጋር መቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ፫ • አቤቱታ እንደሁኔታው በአማርኛ ወይም በክልል የሥራ ቋንቋ ሊቀርብ ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፫፻፷፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓ • ም • ስለምርመራ ፩ ኮሚሽኑ የቀረቡለትን አቤቱታዎች መሠረት በማድረግ ምርመራ ሊያካሒድ ይችላል ። ፪ • ኮሚሽኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በራሱ አነሳሽነት ምርመራ የማካሔድ ሥልጣን አለው ። ፳፭ ማስረጃዎች እንዲቀርቡ ስለማድረግ ኮሚሽኑ አስፈላጊማጣሪያዎችን ለማካሔድ በቂ በሆነ ጊዜ ፩ ተመርማሪዎች ለጥያቄ እንዲቀርቡ ወይም መልስ እንዲሰጡ፡ ፪ ምስክሮች ቀርበው ቃላቸውን እንዲሰጡ፡ ለጉዳዩ ጠቃሚ የሆነ ማስረጃ የያዘ ማንኛውም ሰው እንዲያቀርብ ለማድረግ ይችላል ። መፍትሔ ስለመስጠት ፩ ኮሚሽኑ የቀረበለትን አቤቱታ በስምምነት ለመጨረስ የተቻለውን ጥረት ያደርጋል ። ፪ • የምርመራውን ውጤት ከነአስተያየቱ ለሚመለከተው አካል የበላይ ኃላፊ እና ለአቤቱታ አቅራቢ በጽሑፍ ያሳውቃል ። • ኮሚሽኑ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚሰጠው የመፍትሔ ሀሳብ ለተፈፀመው በደል ምክንያት የሆነው ድርጊት ወይም አሠራር እንዲቆም ፡ ለበደሉ ምክንያት የሆነው መመሪያ ተፈፃሚነቱ እንዲቀርና የተፈጸመው የፍትሕ መጓደል እንዲታረም ወይም ተገቢ የሆነ ማንኛውም ሌላ እርምጃ እንዲወሰድ በግልጽ የሚያመለክት መሆን አለበት ። ፬ . ለኮሚሽኑ የሚቀርቡ ኣቤቱታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ማግኘት ይኖርባቸዋል ። ፳፯ ቅሬታ የማሰማት መብት ፩ . ማንኛውም ኣቤቱታ አቅራቢ ወይም ተመርማሪ የኮሚሽኑ የበታች ተሿሚ ወይም ኃላፊ በሰጠው የመፍትሔ ሃሳብ ላይ ቅሬታ ካለው ይኸው በጽሑፍ ከደረሰውቀን አንስቶ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በደረጃው ቀጥሎ ለሚገኘው ተሿሚ ወይም ኃላፊ ቅሬታ የማሰማት መብት አለው ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ቅሬታው የቀረበለት ተሿሚ ወይም ኃላፊየተሰጠውን የመፍትሔ ሃሳብ ማሻሻል፡ ማገድ፡ መሻር፡ ወይም ማዕናት ይችላል ። ፫ : በዋና ኮሚሽነሩ የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ፳፰ ጥፋት መፈጸሙን የማስታወቅ ግዴታ ኮሚሽኑ የምርመራ ሥራውን በሚያከናውንበት ጊዜ ወንጀል መሰራቱን ወይም የአስተዳደር ጥፋት መፈጸሙን ያመነ እንደሆነ ለሚመለከተው አካል ወይም ኃላፊ ወዲያኑ በጽሑፍ የማስታወቅ ግዴታ አለበት ። ስለሥልጣን መደራረብ ፩ በኮሚሽኑና በሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ሥልጣን ሥር የሚወድቁ ጉዳዮች በሚያጋጥሙበት ጊዜ በማንኛቸው እንደሚመረመሩ በሁለቱ የጋራ ምክክር ይወሰናል ። አንድን ጉዳይ የትኛው አካል እንዲመረምር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት መወሰን ካልተቻለ አስቀድሞ የቀረበለት አካል ይመረምራል ። ገጽ ፩ሺ፫፻፷፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጫ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ምዕራፍ አራት ስለ ኮሚሽነሮች ጉባኤና ስለኮሚሽኑ ሠራተኞች አስተዳደር ፴ የኮሚሽነሮች ጉባዔ ፩ የኮሚሽነሮች ጉባኤ ከዚህ በኋላ “ ጉባኤው ” እየተባለ የሚጠራ / በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ጉባዔው የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡ ሀ ዋና ኮሚሽነር ለ ም ዋና ኮሚሽነር ም / ሰብሳቢ ሐ ሌሎች ኮሚሽነሮች ጉባዔው የራሱን ዐሐፊ ከአባላቱ መካከል ይመርጣል ። ጉባዔው የራሱን የስብሰባ ሥነ - ሥርዓት ደንቦች ሊያወጣ ይችላል ። ፴፩ የጉባዔው ሥልጣንና ተግባር ጉባዔው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታ ል፡ ፩ . ይህንን አዋጅ ሥራ ላይ ለማዋል መመሪያዎችንና የውስጥ ደንቦችን ያጸድቃል፡ ፪ • በኮሚሽኑ ረቂቅ በጀት ላይ ይመክራል፡ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግን መሠረታዊ ዓላማ በመከተል የኮሚሽኑ ሠራተኞች የሚተዳደሩበትን መመሪያ ያጸድቃል፡ ፬ . የኮሚሽኑን እና የቅርንጫፍ ኮሚሽን መምሪያ ኃላፊ ዎችን ይሾማል፡ ፭ . የሚቀርቡለትን የሠራተኛ አስተዳደር አቤቱታዎች መርምሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፡ በቅርንጫፍ ጽ ቤት ደረጃ የህፃናትና የሴቶች ጉዳይ መምሪያ ኃላፊዎችን ይሾማል፡ ፯ የመምሪያ ኃላፊዎችን የዲሲፕሊን ጉዳዮችን ይመለ ይግባኝ የማቅረብ መብት ጉባኤው በሚሰጠው የአስተዳደር ውሳኔ ቅር የተሰኘ ማንኛውም የኮሚሽኑ መምሪያ ኃላፊ ውሳኔው ከተሰ ጠበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ወር ውስጥ ቅሬታውን ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ማቅረብ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። በሌሎች ባለሙያዎች ስለመገልገል ኮሚሽኑ ለተለየ ሥራና ለተወሰነ ጊዜ ተገቢ የሆነውን ክፍያ በመፈፀም ለሥራው የሚያስፈልጉትን የራሱ ያልሆኑ ባለሙ | 34. Observance of Secrecy ያዎችን መድቦ ሊያሠራ ይችላል ። ሚስጥር ስለመጠበቅ በፍ ቤት ካልታዘዘ ወይም ዋናው ኮሚሽነር ካልፈቀደ በቀር ማንኛውም የኮሚሽኑ ተሿሚ ወይም ሠራተኛ ወይም በአንቀጽ ፴፫ መሠረት የተመደበ ባለሙያ በሥራው አጋጣሚ ያወቀውን ሚስጢር በማንኛውም ጊዜ የመጠበቅ ግዴታ አለበት ። ልዩ መብት ማንኛውም የኮሚሽኑ፡ ፩ . ተሿሚ ከሆነ ም ቤቱ፡ መርማሪ ከሆነ ዋና ኮሚሽነሩ፡ ሳይፈቅድ ወይም ከባድ ወንጀል ሲፈጽም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር አይያዝም፡ አይታሰርም ።