ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፭
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ • ት
በ፮ ' ወር
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፯፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የብሔራዊ ጨርቃ ጨርቅ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፰ | ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዶር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፴፭
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፱፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ምግብ ድርጅት ማቋቋሚያ
ገጽ ፩፻፴፮
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፯ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ብሔራዊ የጨርቃ ጨርቅ ድርጅት ለማቋቋም የወጣ ደንብ
ገጽ ፩፻፴፰
፤ አውጭው ባለሥልጣን ፤
የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስትር በመንግሥት ማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ቊጥር ፳ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በአንቀጽ ፲ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የብሔራዊ ጨርቃ ጨርቅ ድርጅት ማቋ ቋሚያ ደንብ ቊጥር ፯ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
፫ º መቋቋም ፤
፬ ፤ ዓላማዎች ፤
ድርጅቱ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው ! ፩ የመንግሥት ጨርቃ ጨርቅ እንዱስትሪዎችን ማደ ራጀት ፤ ማስተዳደርና ማካሔድ ፤
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
3.
በመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ቊጥር ፳ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.እና በመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች ደንብ ቊጥር ፭ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. መሠረት የሚመራ ብሔ ራዊ የጨርቃ ጨርቅ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት ») እየተባለ የሚጠራ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል "
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር Ç ሺ፴፩ (1031)