አሥራአምስተኛ ዓመት ቁጥር ፱ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፪ / ፪ሺ፩ ዓ.ም
የቴምብር ቀረጥ / ማሻሻያ / አዋጅ ገጽ ፬ሺ፻፹፱
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፪ / ፪ሺ፩
የቴምብር ቀረጥ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
የቴምብር ቀረጥ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፺ን ማሻ ሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፪ ማሻሻያ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አ C
/ ፲፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የቴምብር ቀረጥ / ማሻሻያ / አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፪ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የቴምብር ቀረጥ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፺ እንደሚ ከተለው ተሻሽሏል ፣
፩ / በአዋጁ በማናቸውም ሥፍራ “ የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባሥልጣን ” ወይም “ የፌዴራል ገቢዎች ቦርድ ” የሚለው ጉምሩክ ባለሥልጣን ” በሚለው ተተክቷል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖቀ, ፹ሺ፩