የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ _ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፱ ዓም የሰንደቅ ዓላማና ዓርማ ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . . . . . . . . . . . ገጽ ፪፻፸፪ አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፷፱ የሰንደቅ ዓላማና ዓርማ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ስለሰንደቅ ዓላማና ዓርማ የወጣውን አዋጅማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሰንደቅ ዓላማና ዓርማ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፵፰ ፲፱፻፴፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የሰንደቅ ዓላማና ዓርማ አዋጅ ቁጥር ፲፮ ፲፱፻፰፰ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ። ፩ . የአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ፤ « ፩ : ሰንደቅ ዓላማው ከላይ አረንጓዴ ፣ ከመሃል ቢጫ ፣ ከታች ቀይ ሆኖ በክብ ሰማያዊ መደብ ላይ የተቀረጸ ብሔራዊ ዓርማ ይኖረዋል ። ዓርማው በሰንደቅ ዓላማው መሃከል ላይ የሚያርፈው የክቡ ዙሪያ የአረንጓዴውንና የቀዩን ቀለማት ቁመት አጋማሽ አካሎ ይሆናል ። » ፪ . በአንቀጽ ፮ ሥር የተመለከተው የሰንደቅ ዓላማው ሥዕላዊ መልክ በሚከተለው ተተክቷል ፤ ያንዱtጋ ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፪ተኛ፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta No . 4 31 October 1996 – Page 273 . | ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻T፱ ዓም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ