×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት ስራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 268/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፳፪ "
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ~ ነ ገሥ
መ ን ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋ E ጣው ዋጋ
ባር ው▬ጥ ባት
» በ ወር
ለው: አር እጥፍ ይሆኖል "
1 ፱፻፷፩ ዓ.ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፰ | ፷፩ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷፪ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፰፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
ሞዓ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። በሕገ መንግሥታችን በ፴ኛውና በ፹፰ኛው በ፩፻፲፮ኛ ውና በ፩፻፲፱ነኛው አንቀጽ መሠረት 1 የሕግ መምሪያና መወ ሰኛ ምክር ቤቶቻችን መክረው የተስማሙበትን ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል "
ገጽ ፩፻፶፰
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፪ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ. ም. በሚፈጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ከሚገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ቀጥሎ እንደተመለከተው ፤ ሀ) ለመደበኛ ወጪዎች..የኢት / ብር 501.378.177. ለ) ለካፒታል ወጪዎች..የኢት ብር 129.667.500. የኢት / ብር 631.045.677.
ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል "
፫ በዚህ አዋጅ የተፈቀደው ወጪ ገንዘብ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎ ችና አገልግሎቶች ወጪ ይደረጋል "
፬ በሠንጠረዡ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎ ቶች ባለክፍሉ ሚኒስትር ወይም የልዩ ልዩ የመንግሥት መሥ ሪያ ቤት የበላይ ባለሥልጣን በጠየቀው ወይም ባስታወቀው ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትራችን ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛ ታችን ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ሰኔ ፴ ቀን በሚፈጸመው በ፲፱፻፷፪ ዓ ም. የበጀት ዓመት ውስጥ ወጪ የሚያደርገውን ከዚህ በላይ የተመለከተውን ስድስት መቶ ሠላሳ አንድ ሚሊ ዮን አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ሰባት የኢት / ብር እንዲከፍል በዚህ አዋጅ ተፈቅዶለት ታዟል ።
፭ / በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጭ ከአንድ አርእስት ወደሌላ አርእስት ወይም h ንዑስ አርእስት ወደሌላ ንዑስ አርእ ስት ወይም ከአንድ ንዑስ አርዕስት ዝርዝር ወደሌላ በሚከተ ሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል "
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፮ ቀን ፲፱፻፰፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍር & L ፻ 6 (1360

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?