×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 237/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፷፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፴፯ / ፪ሺ፫
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ፰፻፸፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፴፯ / ፪ሺ፫ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
_ _ _ሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ይህ ደንብ “ የአዳማ ሳይንስና ማቋቋሟያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 1. Short Title ፪፻፴፯ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
፪. መቋቋም
፩ / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ | 2. Establishment ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
፬. የተሻረ ደንብ
የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳ / ፲፱፻፺፰ በዚህ ደንብ ተሽሯል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር | This Regulation is issued by the Council of Ministers ለመወን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ X ፫ አንቀጽ ፭ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and እና በከፍተኛ ትምህርት ፮፻፶ / ፪ሺ፩ አንቀጽ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
አዋጅ ቁጥር
፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ ፩. አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል፡
፫. ዋና ግቢ
የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአዳማ ከተማ ሆኖ የምርምርና የሕብረተሰብ አገልግሎት ማዕከሎችን ሊያቋቁም -ይችላል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?