×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚንስሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 257/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


Yo so የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፯ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፭ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፪፻፶፯ / ፪ሺ፬
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …........ ገጽ ፮ሺ፪፻፶፪
-
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፶፯ / ፪ሺ፬
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከልን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካላሰጠው በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ መረጃ
፩ / የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ " ማለት ቴክኖሎ ጂዎችን ፣ የምርምር ውጤቶችንና የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንቅስቃሴዎችን በሚመለከት በጽሁፍ ወይም በኢዲዮቪዥዋል ወይም በተለያዩ የኤሌ ክትሮኒክስ ዘዴዎች ተጠናቅሮ የሚገኝ ፪ / " ቴክኖሎጂ " ማለት ምርት ለማምረት ወይም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል በጽንሰ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት የተከማቸ ዕው ቀት ነው ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 and Article 34 of the Definition of ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Powers and Duties of the Executive Organs of the Federal አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የሳይንስ _ ኖሎጂ መረጃ ማዕከል
ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፶፯ / ፪ሺ፬ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ትርጓሜ
o
፫ / " የቴክኖሎጂ ሽግግር " _ ማለት ለምርትና ለአገል ግሎት የሚውሉ ቴክኖሎጂዎችን ከሚገኙበት ቦታ ወደ ኢኮኖሚው ማስገባትና በተሟላ ሁኔታ በመረዳት ለመጠቀም ፣ ለመጠገን ፣ ለማሻሻልና ብሎም በሀገር ውስጥ ለመሥራት መቻል ነው ፤
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?