×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 177/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፸፩
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፯ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ. ገጽ ፫፻፵፭
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፯ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
መ ቋ ቋ ም
፩ የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመ ንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋ ቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፯ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯፩ሀ Duties of the Prime Minister and The Couneil of Ministers
መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?