የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኣምስኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፭ / ፲፱፻፵፩ ዓም• ለዓለምገና - ቡታጅራ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . ገጽ ፰፻፶፭ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፭ / ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ | A PROCLAMATION TO RATIFY THE LOAN ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለዓለምገና - - ቡታጅራ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል መጠኑዩኤ : ፲፰ሚሊዮን ፭፻ሺህ ( አሥራ ስምንት | ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ጁላይ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፰ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፬ ) | መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለዓለምገና - ቡታጅራ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፭ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ዥሺ፩ ገጽ ፰፻፵፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ኅዳር ፲፭ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : _ Federal Negarit Gazeta – No . 12 24 Nov . , 1998 - ~ Page 896 በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢትዮጵያ | ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ ቁጥር ኤፍ / ኢቲኤች ኣርኦዲ ` ዩፒጂ፲፰ ፴፱ የብድር ስምምነት ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩኤ ፲፰ ሚሊዮን ፭፻ ሺህ ( አሥራ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎችመሠረት በሥራላይእንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። . . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ ኣበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ