×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፵፩/፲፱፻፲፭ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፩ / ፲፱፻፲፭ ምዓ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ገጸ ፪ሺ፩፯ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፩ / ፲፱፻፲፭ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አዋጅ የንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ሀገሪቱ ከምትከ ተለው የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አንፃር እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ ፣ በሀገሪቱ ንግድ ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ | free market economic policy of the country ; ለማድረግ ምክር ቤቶች ጉልህ ሚና ሊኖራቸው እንደሚችል ስለታመነበት : የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የንግዱ ኅብረ ተሰብ አባላት ስለተሎማሩበት ሥራና በአጠቃላይ ስለአገሪቱ | Commerce : and Sectorial Association as a forum for the ኢኮኖሚ ልማት የሚወያዩበትና ለመንግሥት ሃሳብ የሚያቀር | business community to conduct discussions on activities they ቡበት መድረክ ሆነው እንዲያገለግሉ በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፩ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ሣቁ ፱ሺ፩ ) ጋጽ ፪ሺ፩፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፪ የክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የሚከተሉትን ሥልጣንና ተግባራት ይኖራቸዋል ። ሀ ) የወረዳ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ተግባራ ማስተባበር ፣ ለ ) አምራቾች በሥራ ሂደታቸው የሚያጋጥሟቸውን ለሚመለከተው መንግሥት አካል የመፍትሔ ሃሣብ ማቅረብ ፣ ሐ ) የሚመለከተውን አካል በማስፈቀድ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር የምርት ትርዒት ማዘጋጀት ወይም መሳተፍ ፣ መ ) የክልሉን አምራቾች በጋራ የማምረትና የግብይት አቅማቸውን ለማሳደግ በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ መምከር እና መተግበር ፣ ሠ ) በንግዱ ማህበረሰብ አባላት መካከል አለመግባ ባትና ክርክር ሲፈጠርና ባለጉዳዮች ሲጠይቁ በግልግል አይቶ መወሰን ፣ ረ ) የምርት ጋዜጣ ፣ መጽሔትና ሪፖርት ማዘጋጀት ፤ የቴክኖሎጂና የገበያ መረጃዎችን ለአባሎቻቸው ማሰራጨት ፣ ሰ ) ለአባሎቻቸው የተለያዩ ሥልጠናዎች መስጠት ፣ ሸ ) የመንግሥት ፖሊሲዎችን ፣ አዋጆችን ፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን ለአባሎቻቸው ማሳወቅ ፣ መንግሥት በሚያዘጋጃቸው የውይይት መድረኮች መሳተፍ ፣ ቀ ) ከአባላቱ የሚደረግላቸውን መዋጮ መወሰን ፣ በ ) ለሚሰጡት አገልግሎት ዋጋ ማስከፈል ፣ ተ ) የንብረት ባለቤት መሆን ፣ መዋዋል ፣ በስማቸው መክሰስና መከሰስ ፣ ቸ ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግባራትን ማከናወን ። ፫ • የወረዳ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖራቸዋል ። ሀ ) አባሎቻቸው በሥራ ሂደት የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች እያጠኑ ለሚመለከተው የወረዳ የመን ግሥት አካል የመፍትሔ ሃሣብ ማቅረብ ፣ ለ ) የአባሎቻቸውን የማምረትና የግብይት አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን መፍጠር ፣ ሐ ) የሚመለከተውን አካል በማስፈቀጽ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር የምርት ትርዒት ማዘጋጀት ወይም መሳተፍ ፣ መ ) በንግዱ ማህበረሰብ አባላት መካከል አለመግባ ባትና ክርክር ሲፈጠርና ባለጉዳዮች ሲጠይቁ በግልግል አይቶ መወሰን ፣ ሠ ) የምርት ጋዜጣ ፣ መጽሔትና ሪፖርት ማዘጋጀት ፤ የቴክኖሎጂና የገበያ መረጃዎችን ለአባሎቻቸው ማሰራጨት ፣ ረ ) ለአባሎቻቸው የተለያዩ ሥልጠናዎች መስጠት ፣ ሰ ) የመንግሥት ፖሊሲዎችን ፣ ኣዋጆችን ደንቦችንና መመሪያዎችን ለኣባሎቻቸውማሳወቅ ፤ መንግሥት በሚያዘጋጃቸው የውይይት መድረኮች መሳተፍ ፣ ሸ ) ለአባላቱ የሚደረግላቸውን መዋጮ መወሰን ፣ ቀ ) ለሚሰጡት አገልግሎት ዋጋ ማስከፈል ፣ በ ) የንብረት ባለቤት መዋዋል ፣ በስማቸው መክሰስና መከሰስ ፣ ተ ) ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግባራትን ማከናወን ። በየደራጃው ተሟገፍ ፈገቢ ይግድ ገጽሺ ፈይራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ቀንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም . ያ ማለት ፳፰ የተፃሚነት ያላቸው ድንጋጌዎች የዚህ አዋጅ አንቀጽ ( ፩ ) ፣ ( ፰ ) ፣ ( 8 ) ፣ ( ፲፩ ) ፡ ( ፲፪ ) ፣ እና ( ፲፫ ) ፣ እንደአግባቡ በአገር አቀፍ ፣ በክልል እና በወረዳ ደረጃ የሙ የዘርፍኅበራት ምክር ቤቶች ኣይተፈቃሚነት ይኖራቸዋል ። ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ስለ ምክር ቤቶች ምዝገባ ፩ • የኢትዮጵያ የንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፣ በክልል በወረዳ እና በከተማ ደረጃ የሚቋቋሙ ምክርቤቶች ደግሞ በክልል የሚመለከታቸው ቢሮዎች አማካኝነት ምዝገባ በማድረግ ወረቀት ማግኘት አለባቸው ፣ . ፪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የክልል የሚመለከ ታቸው ቢሮዎች የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን የመመዝገብና የምስክር ወረቀት የመስጠት ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷቸዋል ፣ ፫ . የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወይም ለከታቸው ቢሮዎች የምዝገባ ጥያቄ በቀረበላቸው በ፴ ቀናት ውስጥ የምዝገባ የምስክር ወረቀት መስጠት ወይም ጥያቄውን ያልተቀበሉበትን ምክኒያት በጽሁፍ ማሳወቅ ኣለባቸው ፣ ፬ በክልል ፣ በወረዳ እና በከተማ ደረጃ የተቋቋሙ ምክር ቤቶች ያገኙትን የምዝገባ ሠርተፊኬት ትክክለኛ ኮፒ በኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበር ምክር ቤት እንዲቀመጥ ያደርጋሉ ፣ ፴ የምክርስቶቸየገቢምንጭ ሙ ) ምክር ቤቶች የገቢ ምንጮች ፪ ከአገልግሎት ክፍያ ፫ ከእርዳታና ድጋፍ ከሚገኝ ገቢ ። የክልል የሚመ ፴፩ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፩ : ይህ አዋጅ ከመፅናቱ በፊት በሥራ ላይ ያሉ ምክር ቤቶች አቋማቸውን በዚህ አዋጅ መሠረት ያስተካክላሉ ፣ ፪ . በአዋጅ ቁጥር ፻፵፯ / ፲፱፻፪ መሠረት ተቋቁመው የነበሩት የንግድ ም / ቤቶች መብትና ግዴታ በዚህ አዋጅ መሠረት አቋማቸውን ለሚያስተካክሉት ምክር ቤቶች ተላልፍል ፣ ፫ : ይህ አዋጅ ከወጣ በኋላ የሚቋቋሙ ምክር ቤቶች የሕግ ሰውነት የሚኖራቸው በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፳፬ መሠረት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ካገኙበት ዕለት ጀምሮ ይሆናል ። ፴፪ ኦዲተር ፩ የማናቸውም ምክር ቤት የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በየዓመቱ በውጭ ኦዲተሮች መመርመር አለበት ፣ ፪ የምርመራ ውጤቱ ትክክለኛ ኮፒ እንደአግባቡ ለጉባዔው ፣ ለቦርዱና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ለሰጠው አካል የበጀት ዓመቱ ባለቀ በ፮ ወራት ጊዜ ውስጥ መስጠት አለበት ። ገጽ ፪ሺ፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ጅ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱ ኛ ዓም ፴፫ ፡ የበጀት ዓመት ' ምክር ቤቶች የበጀት ዓመት ከሐምሌ ፩ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ይሆናል ። ደንብ የማውጣት ሥልጣን አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ ለማስፈፀም ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። ፴፭ መመሪያ የማውጣት ስልጣን . . ሚኒስቴሩይህን አዋጅለማስፈጸም አስፈላጊ የሆኑ መመሪያ .'ያዎችን ሊያወጣ ይችላል ። የተሻሩ ሕጎች ስለንግድ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፲፱፻፪ ዓም በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች የሚቃረን ማንኛውም ዓይነት ሕግ ወይም የተለመደ አሠራር ተፈፃሚነት አይኖረውም ። ፴፯ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ • ም • ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፪ሺ፩፻፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲ ዓም ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፡ “ Unless the በዚህ አዋጅ ውስጥ ፦ ፩ . “ ሚኒስቴር ” ማለት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፪ . “ ምክር ቤት ” ወይም “ ምክር ቤቶች ” ማለት እንደ አግባቡ በዚህ አዋጅ መሠረት የሚቋቋም የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ወይም የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፫ . “ ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ / ፩ / የተመለከ ቅንክልሎችማለት ሲሆን አዲስ አበባን እናያሬዳዋን ጨምኡል ። ፬ . “ የዘርፍ ማኅበር ” ማለት ኣምራች ድርጅቶች በየተሰማ ሩበት መስክ የጋራ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር ፵፪፰ መሠረት * ማኅበር ነው ። ፭ “ ነጋዴ ” ወይም “ የንግድ ሥራ ” የተባሉት ፀንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፲ ኣንቀጽ ፪ ( ፪ ) እና ፪ ) የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛል ። ፫ : ዓላማ ምክር ቤቶች የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖራቸዋል ፦ ፩ • -ለንግዱ ኅብረተሰብ የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት ፣ ፪ • የአባሎቻቸውን መብትና ጥቅም ማስከበር ፣ የሀገሪቱን ምርቶችና አገልግሎቶች እንዲታወቁ ገበያ እንዲያገኙ ማድረግ ፣ ፬ የሀገሪቱን ንግድና ኢንቨስትመንት ማሳደግ ፣ ፭ በመንግሥትና በንግዱ ኅብረተሰብ መካከል እንደ አገናኝ ድልድይ ሆኖ ማገልገል ፣ ክፍል ሁለት ስለኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፬ . የኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መቋቋም የሕግ ሰውነት ያለውና ዋና ጽሕፈት ቤቱ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሆነ የኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፭ ሥልጣንና ተግባር የኢትዮጵያ የንግድእና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሚካ ተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፦ ፩ ምክር ቤቶች በየደረጃው እንዲቋቋሙ ማበረታታት ፣ ከተቋቋሙም በኋላ ድጋፍና እገዛ ማድረግ 1 ፪ . ለምርቶችና አገልግሎቶች የሀገር ውስጥና የውጭ ገበያ መፈለግ ፣ ፫ : ለውጭ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች በመለየት ፡ መጠንና ጥራታቸውን በማሻሻል እና በንግድ ሥራ ላይ ለሚፈጠሩ ችግሮች መፈትሔ በመፈለግ ረገድ ከሚመለ ከታቸው አካላት ጋር ተሳትፎ ማድረግ ፣ ከውጭ አገር ንግድ ምክር ቤቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር ፣ የልምድና የመረጃ ልውውጥ ማድረግ ፣ ፭ የሚመለከተውን አካል በማስፈቀድ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር የንግድ ትርዒት ማዘጋጀት ወይም መሳተፍ ፣ በንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መካከል አለመግባባትና ክርክር ሲፈጠርና ባለጉዳዮቹ ሲጠየቁ በግልግል አይቶ መወሰን ፣ • ከመንግሥት ውክልና ሲሰጥ የአምራች አገር የምስክር ወረቀትና የምርቶች ዋጋ መረጋገጫን መስጠት ፣ የንግድ ጋዜጣ መጽሔትና ሪፖርት ማዘጋጀት እንዲሁም ስታትስቲካዊ መረጃዎችን ማጠናቀር እና የተለያዩ ሥልጠናዎች መስጠት ፣ ገጽ ፱ሺ፩፻፲፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ንግድ ነክ የመንግሥት ፖሊሲዎችን ፣ አዋጆችን ፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን ለአባሎች ማሳወቅ ፣ መንግሥት በሚያዘጋጃቸው የውይይት መድረኮች መሳተፍ ፣ ፲ ከአባላቱ የሚደረግለትን መዋጮ መወሰን ፣ ፲፩ : ለሚሰጠው አገልግሎት ዋጋ ማስከፈል ፣ ፲፪ . የንብረት ባለቤት መሆን ፣ ውል መዋዋል ፣ በራሱ ስም መክሰስና መከሰስ ፣ ፲፫ • ዓላማውን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግባራት ማከናወን ። ፮ : አደረጃጀት ፩ . የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፦ ሀ ) አንድ ጉባዔ ፣ ለ ) ከዚህ በኋላ “ ቦርድ ” እየተባለ የሚጠራአንድ የሥራ አመራር ቦርድ ፣ ሐ ) አንድ ፕሬዚዳንት ፣ አንድ ምክትል ፕሬዚዳንት ፣ አንድ ዋና ፀሐፊ እና አስፈላጊው ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ። ፯ አባላት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ ( ፪ ) መሠረት በሚኒስቴሩ የሚወጣው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሚከተሉት ኣበላት ይኖሩታል ፦ ሀ ) የክልል የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ተዋካዮች ፣ ለ ) የአገር አቀፍ ዘርፍማኅበራት ምክር ቤት ተወካዮች ፣ የከተማ የንግድእና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ተወካዮች ፣ አባላቱ የምክር ቤቱን ጉባዔ ይመሰርታሉ ፣ ፫ የምክር ቤቱ የተወካይ አባላት ብዛት በጉባዔው ይወሰናል ፣ ፬ • በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ከተሞች የሚቋቋሙ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በቀጥታ የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባል ይሆናሉ ። ፭ በአንድ ክልል ከአንድ በላይ የከተማ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በሚኖሩ ጊዜ ምክር ቤቶቹ በኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ውስጥ የሚወከሉት በክልሉ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አማካኝነት ብቻ ይሆናል ፣ ፮ : የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የጉባዔ አባላት የድምጽ ውክልና ሀ ) የክልል የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቱን የመሠረቱትን የከተማ የንግድ እና የዘርፍማኅበራት ምክር ቤቶችን አባላት ብዛት ፣ ለ ) የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቱን አባላት ብዛት ፣ ሐ ) አገር አቀፍ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቱን የመሠረ ቱትን የክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት ብዛት መሠረት በማድረግ በጉባዔው ይወሰናል ። ፯ . ጉባዔው ከአባላቱ መካከል ሰብሳቢውንና ምክትል ሰብሳ | 7 The council shall elect the Chairperson and the vice ቢውን ይመርጣል ፣ ተመራጮችም የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት ይሆናሉ ። ገጽ ፪ሺ፩፻፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : ፰ ሥልጣንና ተግባር ጉባዔው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ሀ ) የምክር ቤቱን ዓመታዊ በጀትና የሥራመርሃ ግብር ያፀድቃል ፣ ለ ) የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ይመርጣል ፣ ሐ ) የምክር ቤቱን የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ጉዳዮች የሚመረምር ኦዲተር ይመድባል ፣ መ ) ከዋና ፀሐፊውና ከሂሣብ መርማሪው የሚቀር ቡትን ሪፖርቶች ይመረምራል ፣ ያፀድቃል ፣ ሠ ) የምክር ቤቱን ውስጠ ደንብ ያፀድቃል ፣ ምክር ቤቱን በሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮች ውሳኔ ይሰጣል ። ጉባዔው እንደአግባቡ ሥልጣኑንና ተግባሩን ለቦርዱ ፣ ለፕሬዚዳንቱ ፣ ለምክትል ፕሬዚዳንቱ ወይም ለዋና ፀሐፊው በውክልና ሊሰጥ ይችላል ። ጉባዔው በዓመት አንድ ጊዜ መደበኛ ስብሰባ ያደርጋል ፣ ሆኖም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በማንኛውም ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርግ ይችላል ፣ ጉባዔው አባላት ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል ፣ ፫ . ጉባዔው ውሣኔ የሚሰጠው በድምጽ ብልጫ ይሆናል ። ድምጹ ዕኩል ለዕኩል በሚሆንበት ጊዜ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ። ስለቦርድ አባላት ፩ • ጉባዔው ከአባላቱ ውስጥ ፕሬዚዳንቱንና ምክትሉን ጨምሮ ከ፲፩ የማይበልጡ ተወካዮችን በቦርድ አባልነት ይመርጣል ፣ ፪ ፕሬዚዳንቱ የቦርዱ ሰብሳቢ ይሆናል ፣ ፫ • የቦርድ አባላት የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ፣ ፬ • ቦርዱ የራሱን የስብሰባ ሥነ - ሥርዓት ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። ፲፩ . ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፦ ፩ . የጉባዔው ውሣኔዎች በሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋ ፪ የምክር ቤቱን ዋና ፀሐፊ ይቀጥራል ፣ ያሰናብታል ፣ ፫ • ከዋና ፀሐፊው በሚቀርብለት የምክር ቤቱ የመምሪያና አገልግሎት ኃላፊዎች ቅጥርና ስንብት ላይ ውሣኔ ይሰጣል ፣ ፬ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ወይም ከጉባዔው አባላት አንድ ሦስተኛው ሲጠይቁ የጉባዔው አስቸኳይ ስብሰባ በፕሬዚ ዳንቱ አማካኝነት እንዲጠራ ያደርጋል ፣ ፭ የምክር ቤቱን ዓመታዊ በጀትና የሥራ ፕሮግራም ለጉባዔው ያቀርባል ፣ ፮ ከዋና ፀሐፊው በሚቀርቡ ጉዳዮች ላይ ውሣኔ ይሰጣል ፣ ፯ ቦርዱን የሚረዱ የተለያዩ ኮሚቴዎችን ያቋቁሟል ፣ ፰ ዓላማውን ከግቡ ለማድረስ አስፈላጊ የሆነ ሌሎች ተግባ ሮችን ያከናውናል ። ፲፪ • የፕሬዚዳንቶች ሥልጣንና ተግባር ፩ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት የጉባዔውንና የቦርዱን ስብሰባዎች ይመራል ፣ የጉባዔውን አስቸኳይ እና መደበኛ ስብሰባ ይጠራል ። ፪ የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ፣ ፕሬዚዳንቱ በማይኖ ርበት ጊዜ ተክቶ ይሠራል ፣ ፫ • የፕሬዚዳንቱና የምክትል ፕሬዚዳንቱ የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ። ጉትን ሌሎች ተግዳ እይ ገጽ ፪ሺ፩፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፩ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ፲፫ የዋና ፀሐፊው ሥልጣንና ተግባር የዋና ፀሐፊው ተጠሪነት ለቦርዱ ይሆናል ። ከቦርዱ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ምክር ቤቱን ያስተዳ ድራል ፣ ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ። በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተጠቀሰው አጠቃላይ አነጋገር ሳይወሰን ዋና ፀሐፊው ሀ ) ከቦርዱ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት የምክር ቤቱን ሥልጣንና ተግባር በሥራ ላይ ያውላል ፣ ለ ) የምክር ቤቱን ጽሕፈት ቤት ያደራጃል ፣ ከቦርዱ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ሠራተኞችን ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ያሰናብታል ፣ ደመወዝና አባላቸውን ይወስናል ፣ ሐ ) ለመምሪያና አገልግሎት ኃላፊነት የሚመርጣ ቸውን ዕጩዎች ለቦርዱ ያቀርባል መ ) ለምክር ቤቱ አባልነት የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ከቦርዱ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት መርምሮ ይወስናል ፣ ሠ ) የምክር ቤቱ ገቢ መሰብሰቡን ያረጋግጣል ፣ ረ ) በቦርዱ የተቋቋሙትን ልዩ ልዩ ኮሚቴዎች ሥራ ይረዳል ፣ ሥራቸውንም ያስተባብራል ፣ ሰ ) ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የምክር ቤቱን የባንክ ሂሳብ ያንቀሳቅሳል ፣ ሸ ) የምክር ቤቱ የበጀት ዓመት ከመጀመሩ ከሦስት ወራት በፊት ዓመታዊ በጀትና የሥራ መርሐ ግብር አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል ፣ ቀ ) ስለምክር ቤቱ የገንዘብ አቋምና የሥራ አፈፃፀም ሁኔታ ሪፖርት እያዘጋጀ የበጀት ዓመቱ በተፈፀመ በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ለቦርዱ ያቀርባል ፣ በ ) የምክር ቤቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚያስፈል ያከናውናል ። ክፍል ሦስት ስለክልል የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ፲፬ • መቋቋም ፩ በማንኛውም ክልል የተቋቋሙ የከተማ የንግድ የዘርፍማኅበራት ምክር ቤቶችእና የክልል ወይም የወረዳ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የክልላቸውን የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሊያቋቁሙ ይችላሉ ፣ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቋቋሙ ምክር ቤቶች ዋና መሥሪያ ቤት በክልሉ ዋና ከተማ ይሆናል ፣ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቋቋሙ ምክር ቤቶች በዚህ አዋጅ መሠረት የየራሳቸው የሕግ ሰውነት ይኖራቸዋል ። ፲፭ ሥልጣንና ተግባር የክልል የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የሚከ ተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖራቸዋል ፩ . የከተማ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ፣ የክልል እና የወረዳ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ተግባራት ማስተባበር ፣ ፪ : ለምርቶችና አገልግሎቶች የሀገር ውስጥና የውጭ ገበያ መፈለግ ፣ ተግባራት ማከም ገጽ ፪ሺ፩፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም በንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መካከል አለመግባባትና ክርክር ሲፈጠርና ባለጉዳዮቹ ሲጠይቁ በግልግል አይቶ መወሰን ፣ በክልሉ ውስጥ ምክር ቤቶች ባልተቋቋሙባቸው ከተሞች ምክር ቤቶች እንዲቋቋሙ ድጋፍና እገዛ ማድረግ ፣ ፭ ከከተማ ንግድ ምክር ቤቶች ጋር በመሆን በፌዴራልም ሆኑ በክልል መንግሥታት የሚወጡትን ንግድ ነክ ፖሊሲዎች ፣ አዋጆች ፣ ደንቦችና መመሪያዎች ለክልሉ የንግድ ኅብረተሰብ ማሳወቅ ፣ መንግሥት በሚያዘጋ ጃቸው የውይይት መድረኮች መሳተፍ ፣ ፮ አባላት የሚያደርጉላቸውን መዋጮ መወሰን ፣ የክልሉን ንግድጋዜጣ ፣ መጽሔትናሪፖርትማዘጋጀት ፣ እንዲሁም የክልሉን ስታትካዊ መረጃዎችን ማጠናቀር እና የተለያዩ ሥልጠናዎችን መስጠት ፣ በንግድ ሥራ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን በማጥናት ከሚመለከታቸው የክልል አካላት እናከኢትዮጵያንግድ ምክር ቤት ጋር በመወያየት መፍትሔ መፈለግ ፣ ፬ • ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ኣገር ንግድ ምክር ቤቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የልምድና የመረጃ ልውውጥ ማድረግ ፣ ፲ የሚመለከተውን አካል በማስፈቀድ በአገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር የንግድ ትርዒት ማዘጋጀት ወይም መሳተፍ ፣ ፲፩ ከመንግሥት ውክልና ሲሰጥ የአምራች ኣገር የምሥክር ወረቀት መስጠት ፣ ፲፪ : ለሚሰጠው አገልግሎት ዋጋ ማስከፈል ፣ ፲፫ • የንብረት ባለቤት መሆን ፣ ውል መዋዋል ፣ በራሱ ስም | 14 ) to perform such other duties deemed necessary for the መክሰስና መከሰስ ፣ ፲፬ • ዓላማውን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆነ ሌሎች ፲፮ አባላት ፩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ ( ፪ ) መሠረት በሚኒስቴሩ የሚወጣው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ የክልል የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የሚከተሉት ኣባላት ይኖሯቸዋል ፦ ሀ ) የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ተወካዮች ፣ ለ ) የክልል ዘርፍ ማኅበራት ተወካዮች ፣ ሐ ) የወረዳ ዘርፍ ማኅበራት ተወካዮች ፣ ፪ • አባላቱ የምክር ቤቱን ጉባዔ ይመሰርታሉ ፣ ፫ • የምክር ቤቱ የተወካይ አባላት ብዛት በጉባዔው ይወሰናል ፣ የክልል የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የጉባዔ ኣባላት የድምጽ ውክልና ። ሀ ) የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቱን የመሠረቱትን ኣባላት ብዛት ፣ ለ ) የክልል ዘርፍ ማኅበሩን የመሠረቱትን የወረዳ ዘርፍ ማኅበራት ኣባላት ብዛት ፣ ሐ የወረዳ ዘርፍ ማኅበሩን የመሠረቱትን ኣባላት ብዛት ፣ መሠረት በማድረግ በጉባዔው ይወሰናል ። ፭ ጉባዔው ከአበላቱ መካከል ሰብሳቢውንና ምክትል ሰብሳ ቢውን ይመርጣል ፣ ተመራጮችም የክልል ንግድ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት ይሆናሉ ። ኣባላቱ የሚያደርጉለትን መዋጮ መወሰን ' ርፈ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ • ም • ፲፯ ተፈፃሚነት ስላላቸው ድንጋጌዎች የዚህ አዋጅ አንቀጽ ( ፩ ) ፣ ( ፰ ) ፣ ( ፱ ) ፣ ( ፬ ) ፣ ( ፲፩ ) ፣ ( ፲፪ ) እና ( ፲፫ ) እንደ ኣግባቡ በክልል የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ላይ ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል ። ክፍል አራት ስለከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበር ምክር ቤቶች ፲፰ መቋቋም የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበር ምክር ቤቶች በክልል ወይም በመስተዳደር ውስጥ በሚገኙ ከተሞች ሊቋቋሙ ይችላሉ ፣ ፪ : በአንድ ከተማ አንድ የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበር ምክር ቤት ብቻ ይቋቋማል ፣ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቋቋሙ ምክር ቤቶች በዚህ አዋጅ መሠረት የየራሳቸው የሕግ ሰውነት ይኖራቸዋል ፣ ፬ ምክር ቤቶች አስፈላጊ ሆኖ ካገኙት ባሉበትከተማ ውስጥ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶችን ማቋቋም ይችላሉ ። ፲፱ . ሥልጣንና ተግባር የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበር ምክር ቤቶች የሚከተሉት | 19. Powers and Duties ሥልጣንና ተግባራት ይኖራቸዋል ፣ ለምርቶችና አገልግሎቶች የሀገር ውስጥና የውጭ ገበያ መፈለግ ፣ ለውጭ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች በመለየት ፣ መጠንና ጥራታቸውን በማሻሻል እና በንግድ ሥራ ላይ ለሚፈጠሩችግሮች መፍትሔ በመፈለግ ረገድ ከሚመለከ ታቸው አካላት ጋር ተሳትፎ ማድረግ ፣ በንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መካከል አለመግባባትና ክርክር ሲፈጠር እና አባላት ሲጠይቁ በግልግል አይቶ መወሰን ፣ ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዋጋ ማስከፈል ፣ ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ንግድ ምክር ቤቶች ጋር ግንኙነት መፍጠርየልምድና የመረጃ ልውውጥማድረግ ፣ የሚመለከተውን አካል በማስፈቀድ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር የንግድ ትርዒትማዘጋጀት ወይም መሳተፍ ፣ ፰ ከመንግሥት ውክልና ሲሰጥ የአምራች አገር የምሥክር ወረቀት መስጠት ፣ የንግድ ጋዜጣ ፣ መጽሔትና ሪፖርትማዘጋጀት ፣ ስታቲስ ትካዊ መረጃዎችን ማጠናቀር እና የተለያዩ ሥልጠናዎች መስጠት ፣ ንግድ ነክ የመንግሥት ፖሊሲዎችን ፣ አዋጆችን ፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን ለአባሎች ማሳወቅ መንግሥት በሚያዘጋጃቸው የውይይት መድረኮች መሳተፍ ፣ ፲፩ • የንብረት ባለቤት መሆን ፣ ውል መዋዋል ፣ በራሱ ስም መከሰስና መክሰስ ፣ ፲፪ • ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልጉትን ሌሎች ተግባራት ማከናወን ። ገጽ ፪ሺ፩፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ • ም • ፳ ኣባላት ፩ ቋሚ የንግድ ቦታቸው ምክር ቤቱ ባለበት ከተማ የሆነና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ነጋዴዎች እና በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ ( ፪ ) መሠረት በሚኒስቴሩ መመሪያ የሚገልጹት የዘርፍ ማኅበራት የከተማ የንግድእናየዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባል ለመሆን ይችላል ፣ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባልነት በፈቃደኝነት ይሆናል ፣ ፫ የከተማ የንግድ እና የዘርፍማኅበራት ምክር ቤቱ አባላት ጉባዔውን ይመሠርታሉ ፣ ፬ • ምክር ቤቱ ባልተቋቋሙባቸው ከተሞች የሚገኙ ነጋዴዎችየከተማቸውን ምክር ቤትእስኪያቋቁሙድረስ በአጎራባች ከተማ በሚገኝ ምክር ቤት አባል ለመሆን ይችላሉ ፣ የወረዳ ዘርፍማኅበራት አባላት የሆኑ አምራቾች የከተማ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበር ምክር ቤት አባል ለመሆን ይችላሉ ፣ ፮ : እያንዳንዱ የምክር ቤት አባል በጉባዔው ስብሰባ እኩል ድምዕ ይኖረዋል ፣ የከተማ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት የሆኑ የወረዳ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የድምጽ ውክልና በአባሎቻቸው ብዛት ይሆናል ። ፳፩ . ስለ ቦርድ አባላት ፩ ጉባዔው ከአባላቱ ውስጥ ፕሬዚዳንቱንና ምክትሉን ጨምሮ ከ፲፩ የማይበልጡ አባላትን በቦርድ አባልነት ይመርጣል ፣ ፪ : ፕሬዚዳንቱ የቦርዱ ሰብሳቢ ይሆናል ፣ የቦርድ አባላት የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ፣ ቦርዱ የራሱን የስብሰባ ሥነ - ሥርዓት ሊያወጣ ይችላል ። ፳፪ ተፈፃሚነት ያላቸው ድንጋጌዎች የዚህ አዋጅ አንቀጽ ( ፩ ) ፣ ( ፰ ) ፣ ( ፱ ) ፣ ( ፲፩ ) ፣ ( ፲፪ ) እና ) ፲፫ ) እንደ አግባቡ በከተማ የንግድ እና ርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ላይ ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል ። ክፍል አምስት ስለዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ፳፫ ስለዘርፍ ማኅበራት አመሠራረት የዘርፍ ማኅበራት የሚመሰረቱት በአምራችነት በተሠማሩ ድርጅቶች ባለቤቶች ይሆናል ። ፳፬ • ስለዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አደረጃጀት ፩ . በየዘርፉ የተመሠረቱ የአምራቾች ዘርፍ ማኅበራት ፣ | 24. Organization of Sectorial Associations የአምራቾችየዘርፍማኅበራት ምክር ቤቶቻቸውን በወረዳ ወይም በክልል ወይም በአገር አቀፍ ደረጃ ሊያቋቁሙ ይችላሉ ፣ ሀ ) የአምራች ድርጅቶች ባለቤቶች በየዘርፉ የመሠረ ቷቸው የዘርፍ ማኅበራት የየወረዳውን የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ያደራጃሉ ፣ ለ ) በየወረዳዎች የተቋቋሙ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የየክልሉን የዘርፍና ማኅበራት ምክር ቤቶች ያደራጃሉ ፣ ሐ ) የክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አንድ የአገር አቀፍ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያደራጃሉ ። ፪ ሚኒስቴሩ ፦ ሀ ) ከወረዳ ወይም ከክልል ደረጃ ጀምረው ወይም ከመነሻው በአገር አቀፍ ደረጃ ብቻ ሊደራጁ የሚገ ባቸው የዘርፍ ማኅበራት እነማን እንደሆኑ ፣ ለ ) የትኞቹ የዘርፍ ማኅበራት በንግድና ማኅበራት ምክር ቤቶች ውስጥ ለመወከል እንደ ሚችሉ ፣ እና ሐ ) በንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ውስጥ የሚወከሉት የዘርፍ ማኅበራት ሊያሟሉት የሚገ ባውን መሥፈርት በተመለከተ መመሪያ ያወጣል ። ገጽ ፪ሺ፩፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፳፭ ዓላማ በየደረጃቸው የሚቋቁሙ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖራቸዋል ። ፩ አምራቾች በየሥራ ዘርፋቸው የሚደራጁበትንና የሚጠና ከሩቡትን ሁኔታ ማመቻቸት ፣ ፪ በገጠርና በከተማ ዕደ ጥበባት አምራቾችን ማበረታታት ፣ ፫ የአገሪቱ ምርቶች የጥራት ደረጃ ከፍ እንዲል አስፈላ ጊውን ድጋፍ መስጠት ፣ ፩ . የምርት መረጃዎችን ማጠናቀርና ማሠራጨት ፣ ፭ አባላት ዕውቀታቸውን ፣ ሀብታቸውንና ጉልበታቸውን በማስተባበር በኢኮኖሚያዊእንቅስቃሴዎችውስጥእንዲ ሳተፉ ማበረታታት ፣ ፮ አባላት ጥቅማቸውን በጋራ ለማስጠበቅ እንዲችሉ ሁኔታ ዎችን ማመቻቸት ፣ ፯ አባላት በየዘርፋቸው ያካበቱትን ዕውቀትና ልምድ አስመ ልክቶመረጃዎችን የሚለዋወጡበትን መድረክ መፍጠር ፣ ፰ የዘርፍማኅበራት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት ጋር የጋራ ውይይት የሚያደርጉበትን ሁኔታ ማመቻቸት ፣ ፳፮ : ስለዘርፍ ማኅበራት መቋቋም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳ እና ፳፬ መሠረት ተመስርተው | 26. Establishment የተደራጁ የወረዳ የክልል እና አገር አቀፍ ዘርፍ ማኅበራት በዚህ አዋጅ መሠረት የየራሳቸው የሕግ ሰውነት ይኖራቸዋል ፣ ፪ የወረዳ እና የክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ዋና መሥሪያ ቤታቸው በወረዳው ወይም በክልሉ ዋና ከተማ ሲሆን ፤ የአገር አቀፍ ዘርፍ ማኅበር ምክር ቤቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ይሆናል ። ፳፯ : ሥልጣንና ተግባር ፩ አገር አቀፍ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖራቸዋል ሀ ) የክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ተግባራት ማስተባበር ፣ ለ ) አምራቾች በሥራ ሂደታቸው የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች እያጠኑ ለሚመለከተው የፌዴራል የመን ግሥት አካል የመፍትሔ ሃሣብ ማቅረብ ፣ ሐ ) የሚመለከተውን አካል በማስፈቀድ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር የምርት ትርዒት ማዘጋጀት ወይም መሳተፍ፡ መ ) በጋራየማምረትናየግብይት ኣቅማቸውን ለማሳደግ በሚያስችላቸው ሁኔታ መምከር እና መተግበር ሠ ) በንግዱ ማህበረሰብ አባላት መካከል አለመግባባትና ክርክር ሲፈጠርና ባለጉዳዮች ሲጠይቁ በግልግል አይቶ መወሰን ፣ ረ ) የምርት ጋዜጣ፡ መጽሔትና ሪፖርት ማዘጋጀት የቴክኖሎጂና የገበያ መረጃዎችን ለአባሎቻቸው ማሰራጨት፡ ሰ ) ለአባሉቻቸው የተለያዩ ሥልጠናዎች መስጠት ፣ ሸ ) የመንግሥት ፖሊሲዎችን ፣ አዋጆችን ደንቦችንና መመሪያዎችን ለአባሎቻቸው ማሳወቅ ፤ መንግሥት በሚያዘጋጃቸው የውይይት መድረኮች መሳተፍ ፣ ቀ ) ከአባላቱ የሚደረግላቸውን መዋጮ መወሰን ፣ በ ) ለሚሰጡት አገልግሎት ዋጋ ማስከፈል ተ ) የንብረት ባለቤት መዋዋል ፣ በስማቸው መክሰስና መከሰስ፡ ቸ ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግባራትን ማከናወን ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?