×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግስት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 1/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቊጥር ፩
የጋዜጣው ዋጋ
ባገ ውስጥ q ት
በ፮ ወር
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
6 ብር
ለውጭ አገር ዕጥፍ ይሆናል "
አዋጅ ቍጥር ፩ ፲፱፻፷፯ ዓ ም.
በ X ትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ዛሬ ቤሥራ ላይ ያለው የ፲፱፻፵፰ ዓ. ም. ሕገ መንግሥት የተዘጋጀው ለንጉሠ ነገሥቱ የፈላጭ ቆራጭነት ሥልጣን ለመስጠትና ለውጭው ዓለም የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሽፋን ለመስጠት እንጂ እውነተኛ የዲሞክራሲ መብት የሌለበት ፤ ለኢ ትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም ታስቦ ያልተዘጋጀ እንዲያውም ለሰው ልጅ ተፈጥሮ የተሰጠውን መብት ከንጉሠ ነገሥቱ ለሕዝብ የተሰጠ ነው የሚል መሠረተቢስ አስተሳሰብ የያዘ ከመሆኑም በላይ አሁን ኢትዮጵያን ለማስቀደም ለተወጠነው ሕዝባዊ እንቅስቃሴና የኢኮኖሚ የፖለቲካና የሶሺያል እድገት መሻ ሻል ተጻራሪ መሆኑን በመገንዘብ ፤ እና
አዲስ አበ 0 መስከረም ፪ቀን ፲፱፻
አዋጅ ቍጥር ፩ ፲፱፻፷፯ ዓ ም በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ለማቋቋም የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ምንም እንኳን በኢትዮጵይ ታሪክ ለረጂም ጊዜ የኖረው ዘውድ ሕዝቡ በቅን ልቦና የአንድነት ምልክት ነው ብሎ የሚያምንበት ቢሆንም ፤ ከ፶ ዓመት በላይ ከአልጋ ወራሽነት ጀምረው አገሪቱን ይመሩ የነበሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከሕዝብ የተሰጣቸውን ከፍተኛ ክቡር ሥልጣን አለአግባብ በልዩ ልዩ ጊዜ ለራሳቸውና በአካባቢያቸው ለሚገኙት ቤተ ሰቦቻቸውና ለግል አሽከሮቻቸው ጥቅም በማዋል ፤ አገሪቱን in its present crisis by abusing at various times the high and dig አሁን ካለችብት ከፍተኛ ችግር ላይ እንድትወድቅ ከማድረጋቸ | nified authority conferred on him.by the Ethiopian people, but ውም በላይ ዕድሜያቸው ከ፹፪ ዓመት በላይ በመሆኑ በአካ ልም ሆነ በአእምሮ በመድ h ማቸው ከእንግዲህ ወዲህ ይህን ከፍተኛ ኃላፊነት ሊሸከሙ የማይችሉ መሆኑን በመረዳት
ቢያንስ በወር N ንድ ጊዜይተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ g (1031)
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ምክር ቤት አባሎች አመራረጥ የዲሞክራሲን መንፈስ ያልተከተለ ከመሆኑም በላይ ምክር ቤቱ እስካሁን ያለገለው ለሕዝብ ሳይሆን ለባለሥልጣኖች ለመሳፍንትና ለአባሎቹ በመሆኑ የአ ገሪቱ መሠረታዊ ችግር የሆነውን የመሬት ይዞታን የሚያሻሽል - lating on land reform which is the basic problem of the ሕግ ከማውጣት ተቆጥቦ የአባሎቹን የኑሮደረጃ የሚያዳብር ሕግ በየጊዜው በማውጣት አባሎቹ ከሕዝብ የተሰጣቸውን ከፍተኛ ሥልጣን ለግላቸው መጠቀሚያ እደደረጉ በሕዝቡ ላይ ተጨ ማሪ ችግር ስላደረሱ የምክር ቤቱ መኖር « ኢትዮጵያ ትቅደም » ለተባለው ዓላማ ዕንቅፋት መሆኑን በመገንዘብ
members and aggravating the misery of the people; and that its
designed to give the baseless impression that fundamental natu ral rights are gifts from the Emperor to his people, and that ,
| gress under the motto “ Ethiopia Tikdem ” and with the fostering

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?