×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፩/፲፱፻፹፯ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አንደኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፳፯
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፯ ዓም • የኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፯
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት በሥራ ላይ መዋሉን ለማሳወቅ የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መርጠው በላኳቸው ተወካዮቻቸው አማካይነት ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥትን | Ethiopia have , through their elected Representatives , ratified ያጸደቁ በመሆኑ የሚከተለው ታውጇል ።
1. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አዋጅ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፷፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
2 • ሕገ መንግሥቱ በሥራ ላይ ስለመዋሉ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ከነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፯ዓም : ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በሥራ ላይ ውሏል ።
3 • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ ከነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም •
ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፕሬዚዳንት
ያንዱ ዋጋ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?