×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢንተርናሽናል ድርጅት የትምህርት ማስፋፊያ የብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 233/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፬ ።
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
» በ ወር
ለጭ አ አ
ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፶፰ ዓ ም
አዋጅ ቊጥር ፪፻፴፫ yx ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል ድርጅት የትምህርት ማስፋፊያ የብድር ስምምነት አዋጅ "
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
ገጽ ፸፩
የተባለው ስምምነት ለሕግ መምሪያና ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን እንዲያጸድቁት ቀርቦላቸው ስለ ነበር ፤
የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችንም የተባ ለውን ስምምነት ስለ ተቀበሉት ፤
እኛም ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ ም. አጽድቀነዋል ። በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴ ፤ ፴፬ ፤ ፹፰ እና ፩፻፲፱ በተመለከተው መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ መወ ሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን አይተን የሚከተለውን አው ጀናል ።
፩ ★ ይህ ዐዋጅ « የ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. የኢንተርናሺናል ድርጅት የት ምህርት ማስፋፊያ የብድር ስምምነት ዐዋጅ » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
አዲስ A በባ ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱ ፰ ዓ. ም.
፪ ፤ የብድር ስምምነት ማለት በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግ ሥትና በኢንተርናሺናል የልማት ድርጅት መካከል የካቲት ፰ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም. (እ.ኤ.አ. የካቲት ፲፮ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም) የልማት ብድር ስምምነት በመባል የተፈረመው ስምምነት
የአዋጁ ቍጥር ፪፻፴፫ ፲፱፻፶፰ ዓ. ም. በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በኢንተርናሺናል የል ማት ድርጅት (አይ ዲ. ኤ) መካከል ስለ ትምህርት ማስፋፊያ የልማት ብድር የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ
የወጣ አዋጅ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። የኢንተርናሺናል ልማት ድርጅት ለኢትዮጵያ ንጉሠ ነገ ሥት መንግሥት በልዩ ልዩ ገንዘብ የሚከፈል ($ 18,000,000) አሥራ ስምንት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ($ 7,200,000) ሰ q ት Development Association providing for granting by the Inter
ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ የአሜሪካ ብር ብድር ለመስጠት
ተፈረመ ፤
ቢንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፻፷ (1364)
I This Proclamation may be cited as the “ International

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?