የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴ ኣዲስ አበባ - ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፪ / ፲፱፻፶፬ ዓም
የ፲፱፻፵፭ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት
ገጽ ፩ሺ፯፻፲፭
አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፶፬ ዓም
የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ
ለ፲፱፻፲፭ የበጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት | disburse on time the budgetary appropriation for under ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ ፣
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነውን የፌዴራሉ መንግሥት
ለክልሎች ድጎማ የሚሰጥበት ቀመር መሠረት በማድረግ ለክልሎች
የሚሰጠው የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፯ / መሠረት የሚከተለው | and ( 10 ) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ።
ክፍል ፩
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፲፭ በጀት ዓመት የፌዴራል
መንግሥት የበጀት አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፲፱፻፲፬ ”
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
አንቀጽ ፪ : በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ
በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ
ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ
ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተ
መለከተው ፣
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ : ፳ሺ፩ ያንዱ ዋጋ