ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፩ ።
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ 1 ሥ ት
ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር፡ ውስጥ
ባመት $ 6 በ፮ ወር v $ 3
ለው ' አር እጥፍ ፡ይሆናል
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፰፬፷፩ ዓ.ም. ስለ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር የዋናው ሥራ አስኪያጅ ሥልጣን ኃላፊነትና ተግባር ደንብ ።
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ነገሥት ፡ መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፹፭፷፩ ዓ. ም. የቴሌኮ ኒኬሽን ቦርድ የትርፍና ኪሣራ ሂሳብ ማስታወቂያ
ገጽ ፺፪
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፷፬፲፱፻፷፩ ዓ.ም. ስለ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር በ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. በወጣው ትእዛዝ መሠረት የወጣ ደንብ ።
፩ ይህ ዶንብ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስ ተዳደር በቊጥር ፵፰፲፱፻፶፱ ዓ.ም. በወጣው ትእዛዝ በአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፪ በአንቀጽ ፫ በንዑስ አን ቁጽ ፯ እና በአንቀጽ ፬ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የቤተ ክህነት ጉባኤ ያወጣው ደንብ ነው ።
፪ ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ.ም, የዋናው ሥራ አስኪያጅ ሥል ጣን ኃላፊነትና ተግባር ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ በቤተ ክህነት ጉባዔ በፓትረያርኩ መሪነትና ቊጥጥር ሥር ሆኖ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ዋና ኃላፊ የሚሆን አንድ ጠቅላይ ሥራ አስ ኪያጅ ይኖራል ።
፬ ከዚህ በላይ በተመለከተው ጠቅላላ ሥልጣን ሳይወሰን ዋናው ሥራ አስኪያጅ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ተግባሮች ይፈጽማል ።
(፩) የጠቅላይ ጽ ቤቱን የልዩ ልዩ ክፍሎችንና ዘር ፎች መሥሪያ ቤቶችን አስተዳዶር ይመራል ።
(፪) ከቤተ ክህነት ጉባዔ የሚወሰኑት ውሳኔዎችና መም ሪያዎች ፍጸሜ እንዲያገኙ ያደርጋል E
() የቤተ ክርስቲያንን ገቢ ይሰበስባል መሰብሰቡንም ያረጋግጣል ።
(፬) የቤተ ክህነትን ጉባኤ እያስፈቀደ የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለመሸጥ ወይም ለመለወጥ ፤
(፭) ከ፩፻ሺህ የኢትዮጵያ ብር የማይበልጥ ገንዘብ ለመበ ደርና ዋጋው ከዚህ ገንዘብ የማይበልጠውን የማይንቀ ሳቀስ ንብረት ለማስያዝ
(፮) የማይንቀሳቀስ ንብረትን ከአምስት ዓመት ለማይበ ልጥ ጊዜ ለመከራየት ወይም ለማከራየት ፤
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ ' በወር ' አንድ ' ጊዜ ' ይታተማ ^
የፖስታ ▪ ሣጥን፡ ቍ r ር º ፩ሺ፫ | ፰፬ (1364)