የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፭ / ፲፱፻፭ ዓም ላልተማከለ አገልግሎት አሰጣጥ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ………………… . ገጽ ፩ሺ፪፻፻፭ አዋጅቁጥር ፫፻፭ / ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ላልተማከለ አገልግሎት አሰጣጥ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር : ፳ ሚሊዮን ፯፻ሺህ ( ሃያ | Democratic Republic of Ethiopia and the International ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስዲ አርጎ የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | velopment Association provide to the Federal Democratic የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR . 20,700,000 እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር | ( twenty million seven hundred thousand Special Drawing ፲ቀን ቪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ | the 12 " day of September , 2002 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ላልተማከለኣገልግሎት አሰጣጥየአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፭ / ፲፱፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፸፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም . Federal Negarit Gazeta No.17 10 December , 2002 - Page 1976 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር ፲፪ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ፯፻፲፰ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር : ፳ ሚሊዮን ፯ መቶ ሺ ( ሃያ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ኤስዲአር በብድር ስምምነቱ በተመለ ከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና | 4 Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ -