አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩፻፲፩
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፪ ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፹፯
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፪ ፲፱፻፹፯ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለመቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ፬ (፪) እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵ (፩) (ሀ) መሠ ረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፪ ፲፱፻፹፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ከዚህ በኋላ « ባንክ » እየ ተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. የገንዘብና የባንክ ሥራን የሚመለከቱ ሕጐች እን ደተጠበቁ ሆነው ባንኩ በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳ ደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካለ የባንኩ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል "
አዲስ አበባ መስከረም ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ g (80,001)