×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጀርመን ብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 266/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፯
ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት ▪
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባር ውስጥ ባመት
★ በ ወር
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል !
1 ፱፻፷፩ ዓ ♥
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፭፷፩ ዓ. ም.
የኢት. ን. ነ. መንግሥት የገንዘብ ቁጠባና የመኖሪያ ቤት የሕዝብ ማኅበር (ማሻሻያ)
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፮ ፷፩ ዓ - ም የጀርመን ብድር ስምምነት አዋጅ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፰፷፩ ዓም የቁጠባ ሰነድ ደንብ.
ገጽ ፻፴
ማረሚያ ቍጥር ፸፩ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. (አማርኛው ብቻ) ገጽ ፻፴
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፭፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የ፲፱፻፶፬ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የገንዘብ ቁጠባና የመኖሪያ ቤት የሕዝብ ማኅበር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ገጽ ፻፳፰
ጊጽ ፻፳፱
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በተሻሻለው ሕ 1 መንግሥታችን በአንቀጽ ፴፬ እና ፹፰ እንደተጻፈው የሕግ መወሰኛና የሕፃ መምሪያ ምክር ቤቶ ቻችን የመከሩበትን ተመልክተንና ፈቅደን ፤ ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።
` ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የገንዘብ ቁጠባና የመኖሪያ ቤት የሕዝብ ማኅ በር (ማሻሻያ) አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ በአዋጅ ቁጥር ፩፻፹፰ ፲፱፻፶፬ ዓ. ም. የወጣው የኢት ዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የገንዘብ ቁጠባና የመኖሪያ ቤት የሕዝብ ማኅበር አዋጅ አንቀጽ ፲፮ መ ï ተሰርዞ ከዚህ በሚከተለው ንዑስ አንቀጽ መተሻሽሏል ። « መ / በማይንቀሳቀስ ንብረት ዋስትና በሚሰጥ ብድር ላይ የሚታሰበውን ወለድና ፤ ሌሎችንም ወጪዎች የዲ ሬክተሮች ቦርድ በየጊዜው እንደአስፈላጊነቱ ይወስ ናል ፤ ነገር ግን ፤
ቢያንስ በ @ ር አንድ ጊዜ ይታቲል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻ ፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?