×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 214/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፯
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፬ / ፪ሺ፫
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገፅ ፭ሺ፰፻፲፮
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ T ብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይ v ደንብ “ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፬ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፩) አዲስ አባ ዩ ኒቨርሲቲ (h ዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ እንደገና ተቋቁሟል ፡፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፬ / ፪ሺ፫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪ሺ፩ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡
ፌዴራል ነጋሪት ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?