×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 217/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፵፩
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፯ / ፪ሺ፫
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ቤት ደንብ
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ “ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፯ // ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡
የሚኒስትሮች ምክር ገፅ ፭ሺ፰፻፳፬
፪. መቋቋም
፩) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፯ / ፪ሺ፫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and ፮፻፶፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። Article 5 (1) of the Higher Education Proclamation No. ፩ አጭር ርዕስ
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
2.
Establishment
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?