ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፱ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፩ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ለግብርና ዘርፍ ድጋፍ ሰጪ ፕሮጀክት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የተገኘው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ... ገጽ . ፪ሺ፱፻፳፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፩ / ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለግብርና ዘርፍ ድጋፍ ሰጪ የሚውል መጠኑ ዩ.ኤ. ፳፩ሚሊዮን፪፻፴ሺ ( ሃያ አንድ | Fund stipulating that the African Development Fund provide to ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) | the Federal Democratic Republic of Ethiopia a Loan amount of የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ / wenty one milion two hundred and forty thousand Units of ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ sector Support Project was signed on the 12 day of February , መካከል እ.ኤ.አ. ፌብርዋሪ ፲፪ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ | 2004 ; ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ፳፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ እና ፪ መሠረት Sub Article ( 0 ) and ( 12 ) of the Constitution , of the የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፴፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ታህሣሥ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 16 ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለግብርና ዘርፍ ድጋፍ ሰጪ ፕሮጀክት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የተገኘው ብድር ስምምነት ስለመፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፩ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩኤ . ፳፩ሚሊዮን፪፻፴ሺ ( ሃያ አንድ ሚሊዮን ለት መቶ አርባ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ 19 ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ 19 ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት