የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ኅዳር ፫ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፬፻፵፱ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት | REPUBLIC OF ETHIOPIA AND THE INTERNATIONAL ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለገጠርየፋይናንስ ሥርዓትማስፋፊያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፳ ሚሊዮን ፩፻፵ ሺህ ( ሃያ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ኤስዲ - አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | national Fund for Agricultural Development provide to the የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Federal Democratic Republic of Ethiopia a Loan amount of እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ጃንዋሪ | SDR . 20,150,000 ( twenty million one hundred and fifty ፲፬ ቀን ፪ሺ፪ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ኣቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓትማስፋፊያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም ኣቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፶ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ኅዳር ፭ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ጃንዋሪ ፲፬ ቀን ፪ሺ፪ በሮም የተፈረመው ቁጥር ፭፻፸፪ ኢት • የብድር ስምምነት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ የብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር ፳ ሚሊዮን ፩፻፶ ሺህ የሃያ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ሎማድረቅ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅከኅዳር፭ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፭ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ