ማውጫ ።
የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡
የንግድ ፡ ሕግ ።
አንደኛ ፡ መጽሐፍ ።
ስለ ፡ ነጋዴዎችና ፡ ስለ ፡ ንግድ ፡ መደብሮች ።
አንቀጽ ፡ ፩ ። በነጋዴዎች ፡ ላይ ፡ ስለሚፈጽሙ ፡ ጠቅላላ ፡ ድንጋጌዎች ። ምዕራፍ፡ ፩ ፤ የንግድ ፡ ሥራ ፡ በሚሠሩ ፡ ሰዎች ፡ ላይ ፡ የሚፈጸም፡ ሕግ ። ምዕራፍ ፡ ፪ ፤ ነጋዴ ፡ ናቸው : የሚባሉ ፡ ሰዎች ። ምዕራፍ፡ ፫ ፤ የንግድ ፡ ሥራ ፡ መሥራት ፡ ችሎታ ፡ ስለሌላቸው ፡ ሰዎች ። .
ምዕራፍ፡ ፬ ፤ የተጋቡ ፡ ሰዎች ፡ ስለሚያደርጉት ፡ የንግድ ፡ ሥራ ። ምዕራፍ ፡ ፭ ፤ የንግድ ፡ ሥራ ፡ ስለ ፡ መሥራት ፡ መብት ።
አንቀጽ ፡ ፪ ።
የንግድ ፡ ረዳቶችና ፡ ወኪሎች ። ምዕራፍ ፡ ፩ ፤ ስለ ፡ ንግድ ፡ ቤት ፡ ሠራተኞች ።
ምዕራፍ፡፪ ፤ ስለ ፡ ሥራ ፡ አስኪያጅ ምዕራፍ ፡ ፫ ፤ ስለ ፡ ንግድ ፡ ተላላኪዎችና ፡ እንደራሴዎች ።
ምዕራፍ ፡ ፬ ፤ ስለ ፡ ንግድ ፡ ወኪሎች ።
ምዕራፍ ፡ ፭ ፤ ስለ ፡ ደላሎች ።
ምዕራፍ ፡ ፮ ፤ ስለ ፡ ባለኮሚሲዮኖች ።
አንቀጽ ፡ ፫ ።
ስለ ፡ ሒሳብ ምዕራፍ ፡ ፩ ፤ ሒሳብ ፡ መያዝ ፡ ግዴታ ፡ ስለ ፡ መሆኑ ። ምዕራፍ፡ ፪ ፤ መያዝ ፡ ስለሚገባቸው ፡ መዛግብቶችና ፡ ሰነዶች ። ምዕራፍ፡፫ ፤ የሒሳብ ፡ መዝገቦቹን ፡ ማስረጃ ፡ ስለ ፡ ማድረግ ። ምዕራፍ ፡ ፬ ፤ የሒሳብ ፡ አያያዝ ፡ ደንቦች ።
አንቀጽ ፡ ፬ ።
ስለ ፡ ንግድ ፡ መዝገብ ። ምዕራፍ፡ ፩ ፤ ስለ ፡ ንግድ ፡ መዝገብ ፡ ኣቋቋም ። ምዕራፍ ፡ ፪ ፤ በንግድ ፡ መዝገብ ፡ ስለሚገቡ ፡ ጕዳዮች ።
ክፍል ፡ ፩ ፤ ጠቅላላ ፡ ድንጋጌዎች ።
You must login to view the entire document.