×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 54/1977

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፫
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ï ባገር ውስጥ ፡ ባመት ፡ 6 ብር በ፮ • ወር ' ያንዱ ፡
12 ብር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) (ማሻሻያ)
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ገጽ ፪፻፫
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፬ ፲፱፻፷፱ ዓ ም. የ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) ደንብን እንደገና ለማሻሻል የወጣ ደንብ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
• ላብረተ # 2 ዊ
፩ አውጭው ባለሥልጣን ፤
ሸቀጦች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ (እንደተሻሻለ) በአ ንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ
ሚኒስትር ያወጣው ነ „ ጥ (ሱር ታክስ) (ማሻ
ይህ ደንብ « የቡና ተጨማሪ
ሻያ) ደንብ ቍጥር ፶፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ የጸና ይሆናል ።
፫ º ማሻሻያ ፤
የ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) ደንብ (የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፪፻፹ ፲፱፻፶፮ ዓ.ም.) (እንደተሻሻለ) እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ አንቀጽ ፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፬ E ተ ክቷል ፤
« ፬- እንደ ኤ. አ. በ፲፱፻፸፮ ዓ. ም. ዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት መሠረት ፤ ባለፉት ተከታታይ ሐያስም ንት ቀናት ውስጥ እስከመጨረሻው ቀን ድረስ ኤክስ. ዶክ. በኒዮርክ የቡና ገበያ ላይ የዋለው የየዕለቱ ማዕ ከላዊ ዋጋ (ኮምፖዚት) ተጠናቅሮ በሚገኘው ማዕከ ላዊ ዋጋ መሠረት ከኢትዮጵያ ወደውጭ አገር በሚ ወጣው ቡና ላይ ከዚህ በታች አንቀጽ ፭ ሥር በተ መለከተው ዓይነት እስከሚቀጥሉት ተከታታይ ሐያ ስምንት ቀናት ድረስ ተጨማሪ የቡና ቀረጥ (ሱር ታክስ) ይከፈልበታል ። »
፤ ደንቡ የሚጸናበት ቀን ፤
ሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
አዲስ አበባ ነሐሴ ፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ተፈራ ወልደ ሰማዕት
የገንዘብ ሚኒስትር
አዲስ አበባ ነሐሴ ፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ጣ ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?