አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
አዋጅ ቁጥር ፸፯ ፱፻፹፯
በኢትዮጵያ መንግሥትና በቱርክ ሪፑብሊክ መንግሥት መካክል የተደረገ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር እንደዚ ሁም የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
ገጽ ፸፯
አዋጅ ቁጥር ፸፯ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱርክ ሪፑብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የኢኮኖሚና የቴክኒክ
ትብብር እንዲሁም የንግድ ስምምነት _ ለማጽደ / ም
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር እንዲሁም የንግድ ነት በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱርክ ሪፑብሊክ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር ፱ ቀን ፲፱፻፺፫ ኢዝ ሚር ላይ በመፈረሙ ፤
ይህንንም ስምምነት የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መእና ሸ | መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱርክ ሪፑብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር እንዲሁም የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፸፯፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. የስምምነቱ መጽደቅ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱርክ ሪፑብሊክ መን ግሥት መካከል እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር ፱ ቀን ፲፱፻፺፫ ኢዝሚር ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር እንዲሁም የንግድ ስምምነት ጸድቋል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)