አርባ አራተኛ ዓመት ቊጥር ፮
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ / ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የዕርዳታና ማቋቋሚያ ልዩ መዋጮ አዋጅ
„ ብረተሰብኣዊ † ´ኢትዮጵያ
ወታደራዊ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
በድርቅ የተጐዱትን ለመርዳትና ለማቋቋም የሚውል ልዩ መዋጮ ለመሰብሰብ የወጣ አዋጅ
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
ገጽ ፳፩
በዚህም ጥሪ መሠረት ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብና እንዲ ሁም የሀገሪቱ ዜጐች ተፈጥሮ ያስከተለውን ይኸንን ጥፋትና ችግር ለመቋቋም ዕርዳታ በማሰባሰብ ላይ በመሆናቸው
አዲስ አበባ የካቲት ፬ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
፩ ፣ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የእርዳታና ማቋቋሚያ ልዩ መዋጮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የፖስታ ጥን ቍር ፩ሺ (131)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሀገራችንን ብዙ ክፍሎች ያጠቃው ከባድ ድርቅ ብዙ ሕይወት ያጠፋና ብዙዎችንም ከኑሮአቸው ያፈናቀለ በመሆኑ ፤ Whereas, the severe drought that has plagued many parts በድርቁ የተጐዱትን ወገኖች ችግር ለማስወገድ የኢት | of our country has claimed many lives and dislocated many sur ዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ እና ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት እርምጃ የወሰዱና ድርቁ ያስከተለውንም ጉዳት በሰፊው ያሳ ወቁ ስለሆነ ፤
የሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁሳዊና የገንዘብ አስተዋፅኦ የተሻለና ከፍተኛ ውጤት የሚያስገኘውና ይበልጥ የተመጣ ጠነ የሚሆነው አስተዋፅ ኦው በማዕከላዊነት ሲቀነባበር መሆኑ ስለታመነበት ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳር ደርግንና የሚኒስትሮች Now Therefore, in accordance with Article 5 (6) of the ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው | Redefinition of Powers and Responsibilities of the Provisional አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም, አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት ከዚህ | Military Administrative Council and the Council of Ministers ሚከተለው ታውጅዋል ።