አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፭
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፴፪ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች
ልዩ ብድር አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፫ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ከኢጣልያ ሪፑብሊክ መንግሥት የተ ı ኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር (፻፴፬ ፲፱፻፸፭ ዓ.ም.
የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፲፭
ገጽ ፲፮
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፪ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶችን የገንዘብ አቋም ለማጠናከር የወጣ የልዩ ብድር አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ገጽ ፲፯
የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች የገንዘብ አቋማ ቸው እንዲጠናከርና ለሀገሪቱም የኢኮኖሚ እድገት የሚያደር ጉት ኤስተዋጽኦ እንዲጨምር ለማድረግ የካፒታል መሠረ ታቸውን ማስፋት ስላስፈለገ ፤
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « ለመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች ልዩ ብድር አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፪ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል "
፪ የመንግሥት የዕዳ ሰነድ የመግዛት ሥልጣን ፤ የመግሥት የገንዘብ አስተዳደርን ለመቆጣጠርና ለማተ ባበር በወጣው አዋጅ ቍጥር ፳፻፷፫ ፲፱፻፸፩ ዓ: ም.ለሚ ሸፈኑ የመንግሥች የልማት ሥራ ድርጅቶች ገንዘብ ለማ ስገኘት በገንዘብ ሚኒስቴር ጠያቂነት በባንክና በገንዘብ ኖት አዋጅ ቍጥር ፺፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፳፮ (፫) (ሐ) ከተወሰነው በላይ በዚህ አዋጅ መሠረት የመንግሥት የፅዳ ሰነዶችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ራሱ ለመግዛት ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲገዛ ሥልጣን መስ ጠት ይችላል ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዶር ደርግንና የሚኒስትሮች | to the economic growth of the country is enhanced; ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፰፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚከተ ለው ታውጅዋል ።