የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ 9 ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የኒውክሌየር ሙከራ አጠቃላይ ዕገዳ ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፫ሺ፪፻፳ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፲፱፻፵፰ የኒውክሌየር ሙከራ አጠቃላይ እገዳ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኒውክሌየር አጠቃላይ ስምምነት እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር ፲ / ፲፱፻፲፮ በተባበሩት መንግሥ ታት ጠቅላላ ጉባዔ የጸደቀ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ratified the said Treaty at its session held on the 1 day ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | of June , 2006 ; ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | 55 ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal መንግሥት አንቀጽ የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኒውክሌየር ሙከራ አጠቃላይ ዕገዳ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ስምምነቱ ስለመፅደቁ የኢትዮጵያ መንግሥት እ.ኤ.ኣ. ሴፕቴምበር የፈረመው የኒውክሌየር አጠቃላይ ዕገዳ ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪትጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፱ሺ፩ ፫ሺ፪፻፳፩ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሴኔ ፱ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ፫ የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ኃላፊነት የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልል ፣ የከተማ መስተዳድርና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር ስምምነቱ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሴኔ 9 ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት