የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፬ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፶፱ / ሺ፬
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገፅ ፮ሺ፪፻፷፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፶፱ / ሲ፬ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀፅ _ _.
ደንብ አውጥቷል
ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፶፱ / ፪ሺ፬ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡:
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፩ / ፪ሺ አንቀጽ ፮ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል፡ ፮ ካፒታል
የኮርፖሬሽኑ የተፈቀደ ካፒታል ብር ፴፱ ቢሊዮን ፸፰ ሚሊዮን (ሰላሳ ዘጠኝ ቢሊዮን ሰባ ስምንት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር ፱ ቢሊዮን ፱፻፵፭ ሚሊዮን (ዘጠኝ ቢሊዮን ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት ሚሊዮን ብር) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል:: ”
ያንዱ ዋጋ
የልማት ድርጅቶች አዋጅ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties (፩) (ሀ) መሠረት ይህን
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩