×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአዲስ አበባ የወተትና የወተት ከብት ፕሮጀክት የልማት ብድር ስምምነት ዓዋጅ ቁጥር 297/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፲፩
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ
ባ ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ለው አገር እጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
አዋጅ ቍጥር ፪፻፺፯ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የኢንተርናሺናል የልማት ማኅበር የአዲስ አበባ የወተትና የወተት ከብት ፕሮጄክት የልማት ብድር ስምምነት ዓዋጅ
ገጽ ፷፯
ቍጥር ፪፻፺፯ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በኢንተርናሽ ናል የልማት ማኅበር (አይ - ዲ - ኤ-) መካከል የተደረገውን የብ ድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ዓዋጅ ።
እኛም መጋቢት ፬ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የተባለውን የብ ር ስምምነት ስላጸደቅነው በሕገ መንግሥታችን በ፴ኛው የተጻፈውን ፴፬ኛው ፤ በ፹፰ኛውና በ፩፻፲፱ነኛው አንቀጽ መልክተን የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻ ን የመከሩበትን ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን ዓውጀናል ።
አዲስ አበባ መጋቢት፭ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
፤ ይህ ዓዋጅ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአዲስ አበባ የወተትና የወተት ከብት ልማት ፕሮጄክት የልማት ብድር ስምምነት ዓዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
☞ « የልማት ብድር ስምምነት » ማለት በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ነሐሴ ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. የተፈረመ የል ማት ብድር ስምምነት ነው ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተ
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ | ፻፷፬ (1364)
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በአዲስ አበባ አካባቢ ለወተትና ለወተት ከብት ልማት አንዲውል በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ስለተገኘው
ን አራት መቶ ሺህ) የአሜሪካ ብር ብድር በኢትዮጵ F | pian Government of a credit in an amount in various euren } ጉሡ ነገሥት መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት
ማኅ
ር መካከል ነሐሴ ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. በዋሽንግተን ዲ ኒ- የልማት ብድር ስምምነት ስለተፈረመ ፤
ክር ቤቶቻችንን እንዲመክሩበት ቀርቦ ፤
የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችንም ይህ ኑ የልማት ብድር ስምምነት ስለተቀበሉት ፤
l This Proclamation may be cited as the “ International

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?