የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ የካቲት ቀን ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፶፬ / ፲፩ ዓም • ለመሠረተ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፬፻፬ አዋጅ ቁጥር ፩፻፶፬ / ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለመሠረተ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑዩኤ፳፬ሚሊዮን ፳፻ኞሺ ( ሃያ ዘጠኝሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ሺህ ዩኒትስ ኦፍአካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር | provide to theFederal Democratic Republic ofEthiopia loan ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፶፩ | Loan Agreement at its session held on the9 ቃ day ofFebruary , ዓም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ መሠረት የሚከተለውታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « ለመሠረተ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፱ / ፲፱፻፵፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዘጣፖሣቁቪ፩ ጽ ልነጋሪትጋዜጣር ሓቲት IA + * ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ የብድር ስምምነትለት በኢጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልቅ ፈንድ መካከል እኡአዴሴምበር ቀን ፲፰ በአቢን የተፈረመው ኤፍ / ኢቲኤች / ፒአርአይኤትኢኤ / የብድር ስምምነት ነው ። ጅ ትህብኒስትሩሥልጣን ገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘው ቱሉ 5 ሚሊዮን ያ ዘጠኝሚሊዮን ስድስት + ሰባ ሺህ ትለኦፍአካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አ # ሥልጣን ተሰጥቶታል፡ ጅ አሪዮናበትጊዜ ይህ አይነት ቀንበልዓም ጀምሮ የጸናይሀናል ። ኤዲስ አበባ ' የሓቲትያን ፲፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ተድር ትታተመ