ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፲፭
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ q መት
በ፮ ወር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፪ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የእህል ንግድ መቆጣጠሪያ
ድርጅት አዋጅ.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር፶፪ (ሀ) ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የኢትዮጵያ የእህል ንግድ መቆጣጠሪያ ድርጅት ደንብ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፵፬
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፪ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የእህል ንግድ መቆጠሪያ ድርጅትን ለማቋቋም
የ ወ ጣ አ ዋ ጅ
ገጽ ፩፻፶
ለቀድሞው የኢትዮጵያ የእህል ቦርድ የተሰጠው ሥል ጣንና የሥራ ዓላማ የተወሰነ በመሆኑና ፤
ይህን ዓላማ ከግቡ ለማድረስ ለዚሁ ተግባር ሙሉ ሥል ጣንና ኃላፊነት ያለው አንድ መንግሥታዊ ድርጅት ማቋቋም
ስለአስፈለገ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ ፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የእህል ንግድ መቆጣጠሪያ ድርጅት አዋጅ ቊጥር ፩፻፲፪ ፲፱፻፷፱ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
የኢትዮጵያ የእህል ቦርድን ለማቋቋም የወጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲፫ ፲፱፻፵፪ ዓ. ም. እንደተሻሻለና በአዋጁ መሠ ረት የወጡት የሕግ ክፍል ማስታወቂያዎች ሁሉ በዚህ አዋጅ ተሽረዋል
… ትዮጵያ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚሰጠው ካልሆነ በስ ተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩. « የአገር ውስጥ ንግድ » ማለት ምርቱ ከሚመረትበት ሥፍራ ተነሥቶ በበላተኛው እጅ እስከ ሚደርስበት
ቢያንስ በወር ንድ ጊዜ ይታተማል ።
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
በኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገው ለውጥ መንግሥት የሰ ብል ምርቶችን ዋጋ ለመወሰንና ለመቆጣጠር ፤ ጥራታቸውን WHEREAS, recent developments in Ethiopia necessitate ለማሻሻል ፤ የገበያ መረጃዎችን ሰብስቦ ለማነፃጸር እና የገበ ያዎችን አቋም ለማሻሻል ከፍተኛ ኃላፊነት ያለበት ስለሆነ º | setting and controlling of prices and improving the quality of produce, and improving facilities for the collection, collation and interpretation of market information, and be able to institute
| stitution charged with full powers and responsibilities ;