የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥራኣንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮ / ፲፱፻፯ዓ.ም ለክብረመንግሥት ከተማ የውኃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ . ፪ሺ፱፻፵፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፮ / ፲፱፻፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለክብረመንግሥት ከተማ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፮ሚሊዮን፪፻፴ሺ የአሜሪካን ዶላር - ( ስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ) Bank for Economic Development in Africa provide to the የሚያስገው ስምምነት በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ | 6,240,000 ( six million and two hundred forty thousand USD ) ልማት መካከል እ.ኤ.ኣ ጁላይ ፱ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | ratified said Loan Agreement at its session held on the ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ፩ እና ፪ 9 ) sub Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፵፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥቅምት ፳፫ቀን ፲፱፻፷፯ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለክብረመንግሥት ከተማ የውኃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፮ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ጁላይ ፱ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው የብድር ስምምነት ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፮ሚሊዮን፪፻፴ሺ የአሜሪካን ዶላር ( ስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ