×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 141/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ ህዳር ፲፱ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.. ገጽ ፫ሺህ፱፻፶
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፩ / ፪ሺህ
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂ ት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መ
ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፩ / ፪ሺህ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. መቋቋም
፩. የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን (ከዚህ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡
፪. ኮርፖሬሽኑ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች
ይተዳደራል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?