×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመንግስት ሰራተኞች ከመጦሪያ ዕድሜ በኋላ አገልግሎት እንዲቀጥሉ ስለማድረግ የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 106/1976

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፰
ባገር ፡ ውስጥ ▪ ባመት
በ፮ ' ወር '
የጋዜጣው ‥ ዋጋ ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፮ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የመንግሥት ሠራተኞች ከመጦሪያ ዕድሜ
በኋላ አገልግሎት እንዲቀጥሉ ስለማድረግ የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ
| የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፵፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ የተጣለ
ቀረጥ ደንብ
E ብረተሰብኣ E ቶ
ያዊ ወታደራዊ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፺፱
ገጽ ፩፻
አዋጅ ቍጥር ፩፻፮ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የመንግሥት ሠራተኞች ከመጦሪያ ዕድሜ በኋላ አገልግሎት | እንዲቀጥሉ ስለማድረግ የወጣውን አዋጅ ቍጥር ፵ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱ አንቀጽ ፮ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ፤
ዓ. ም.
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የመንግሥት ሠራተኞች ከመጦሪያ ዕድሜ በኋላ አገልግሎት እንዲቀጥሉ ስለማድረግ የወጣ (ማሻ ሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፮ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ማሻሻያ ፤
ኢትዮጵያ
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የመንግሥት ሠራተኛ » የሚ ለው ቃል በመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፪፻፱ / ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. እንደተሻሻለ) የተሰጠውን ትርጓሜ የያዘ ሲሆን የዳኞች አስተዳ ደር ጉባኤን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፶፫ ፲፱፻፷፰ ዓ. ም.) መሠረት ዳኞች ዐቃብያነ ሕግና ሬጅስትራሮችን ሁሉ ይጨምራል ። »
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የመንግሥት ሠራተኞች ከመጦሪያ ዕድሜ በኋላ አገልግ 2. ሎት እንዲቀጥሉ ስለማድረግ የወጣው አዋጅ ቍጥር ፵ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፪ተተ ክቷል ፤
« ፪ ትርጓሜ ፤
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል ።
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?