×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መንግስት የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድና በኣለም ባንክ መካከል ስለተደረገው የብድር ዋስትና የወጣ አዋጅ ቁጥር 231/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፩ ።
ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር ውስጥ ' ባመት ▪ $ 6 በ፮'ወር: $
ያንዱ ' ' %
ለውጭ ፡ አገር ' እጥፍ ፡ ይሆናል
፲፱፻፶፰ ዓ ም
ዋጅ ቍጥር ፪፻፴፩ ፶፰ ዓ ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የቴሌኮሙ ኒኬሽን ቦርድና በዓለም ባንክ መካከል ስለተደረ ገው የብድር ዋስትና የወጣ A ዋጅ ።
ሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፲፫ ፶፰ ዓ ም. የገቢና የወጪ ዕቃዎች ታሪፍ ማሻሻያ ደንብ ።
በኢትዮጵያ ንጉሠ ' ነገሥት ፡ መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት • የቆመ ።
ን ጉ ሠ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

ገጽ ፶፰
አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፩ ፲፱፻፶፰ ዓ ም /
ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ ዓለም ባንክ ሊበደር ለተዋዋለው ገንዘብ የኢትዮጵያ ንጉሠ ገሥት ንግሥት ዋስ እንዲሆን ስለመፈቀዱ የወጣ አዋጅ ።
ገጽ ፶፱
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገ_ዮጵያ s
በኢትዮጵያ ውስጥ የመገናኛ አገልግሎትን
በበለጠ ለማ
ፋፋት ሲባል በተበዳሪው በኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽን
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴ ፤ ፴፬ ! ፰ እና ፻፲፱ መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ክር ቤቶቻችን ክረው ያቀረቡልንን ተመልክተንና ፈቅ ን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።
አዲስ አበባ ሚያዝያ ፭ ቀን ፲፱፶፰.ም.
፤ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ ከዓለም ባንክ ዋናው ገንዘብ አራት ሚሊዮን ስም ንት መቶ ሺህ ($ 4,800,000) የአሜሪካን ብር ሆኖ ለሚ ቀበለው ብድር የገንዘብ ሚኒስትራችን ወይ በእርሱ
ቢያ▬ ▪ በወር - አንድ _ዜ - ይተል
የፖስ ን ቍ☞ር • ፩ሺ፫፻ 2 ፬ (1364)
ርድና በአበዳሪው በዓለም ባንክ መካከል ለአራት ሚሊዮን
ì ምንት መቶ ሺህ ፤ ($ 4,800,000) የአሜሪካ ብር እኤ K | jars Us. $ 4,800,000) has therefore been executed between ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ ም የብድር ስምምነት ስለተ
ይህ የብድር ስምምነት የጸና ይሆን ዘንድ የኢትዮጵያ ነጉሠ ነገሥት መንግሥት ዋስትና ስለተፈለገ ፤
§ ፤ ይህ አዋጅ « በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት hereby proclaim as follows: የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድና በዓ M ም ባንክ መካከል ስለተ ደረገው የብድር ዋስትና በ፲፱፻፶፰ ዓ / ም / የወጣ አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
Development as Lender; and

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?