×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 152 1991 የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ማጽደቂያ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ማጽደቂያ ገጽ ፱፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፲፩ የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶችን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የዓለም የሥራ ድርጅቱ አባል ሀገር ድርጅቱ ያወጣውን ስምምነት የተቀበለው ከሆነ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ ፲፱ በተመለከተው መሠረት ማጽደቅ ስላለበት ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ድርጅቱ ያወጣቸውን ስምምነቶች ተቀብሎ ያጸደቃቸው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፱ ganization at its session held on the 21 * day of Januay , 1999 መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። • የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ስለመጽደቃቸው የሚከተሉት የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ጸድቀዋል ፤ ፩ • ስለግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝኤጀንሲዎች የወጣ ስምምነት ( ቁጥር ፩፻፷፩ ) ፤ ፪ . የግዴታ ሥራን ስለማስቀረት ስምምነት ( ቁጥር ፩፻፭ ) ፡ ፫ ስለእኩል ክፍያ ስምምነት ( ቁጥር ፩፻ ፤ ፬ • ሥራ ለመያዝ ስለሚፈቀደው አነስተኛ ዕድሜ ስምምነት ( ቁጥር ፩፻፴፰ ) ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፱፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፪ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም ፫ • የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሥልጣን የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ የተመለከቱት የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች በሥራ ላይ እንዲውሉ የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬፡ የተሻረ ሕግ የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፪ አንቀጽ ፪ ( ፪ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፭ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ፣ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?