አምሳ ሦስቀኛ ዓት ቍጥር ፹
የአንዱ.ጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
አዋጅ ቁጥር ፺፬ / ፲፱፻፹ z
የደን ጥበቃ ልማትና አጠቃቀም አዋጅ
የተዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፺፬ / ፲፱፻፹፮
ስለደን ጥበቃ ልማትና አጠቃቀም የወጣ አዋጅ
ገጽ ፫፻፸
በሀገሪቱ በአስጊ ሁኔታ ጎልቶ የሚታየውን የአፈር መከ ለት { የምድረ በዳነት መስፋፋትና የተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ለመግታት የደን ጥበቃ ልማትና አጠቃቀም ወሳኝ ሚና ያለው በመሆኑ ፤
የደን ልማትና ጥበቃ ተግባርን በስፋት ማካሄድ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታና ለኅብረተሰቡ ፍላጎቶች መሟላት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ I
የደን ሀብትና ጥበቃ ልማትና አጠቃቀም ይበልጥ ውጢ ታማ ለማድረግ የሚረዱ ድንጋጌዎች በማከል በየጊዜው የወ ጡትን ነባር ሕጎች በአንድነት ማጢቃለል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ / መሠረት የሚከተ ለው ታውጅዋል "
የፖስታ ዋን ቊ ፹ሺ፩ (8,001)
የሀገሪቱ የደን ሀብት ዘላቂነት ባለው መልኩ ጥቅም ላይ መዋል የሚቻለው በሕዝቡ ተሳትፎና የጥቅም ተካፋይነት | people and benefit sharing by the eoncerned oommunities
እንዲሁም የደን ፖሊሲና ፕሮግራም ከሌሎች የኢኮኖሚ ልማት ዘርፎች በተለይም ከግብርናው ልማት ጋር ሲጣጣም በመሆ