የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፯ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፬ ቀን ፪ሺ፪
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፪ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ - ምግባር አዋጅ.. ገጽ ፭፩፻፳፯
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፪ / ፪ሺ፪ ዓ.ም የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ስነምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ቀደም ሲል በሀገራችን ከተካሄዱ ምርጫዎች ትምህርት በመውሰድ ወደፊት የሚካሄዱ ምርጫዎች በመልካም ስነምግባር የሚመሩ ግልጽ ፣ ነጻ ፣ ፍትሃዊ ሰላማዊ ህጋዊ ፣ ዴሞክራሲያዊ እንዲሁም በህዝብ ተቀባይነት ያላቸው እንዲሆኑ ለማስቻል በምርጫ ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች 1 | subsequent clections are guided by ethical rules of እጩዎች ı የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና | conduct and that they are transparent, free, legitimate, ደጋፊዎች የሚመሩበት ዝርዝር የስነምግባር ህግ fair, peaceful, democratic and acceptable by the people: ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሳለፈው የረጅም ጊዜ | reinforcing and continuing the role of the people as a የመንግስት ስርዓት ሲታገልለት የኖረውን የሕዝብ ስልጣን አመንጪነት ፣ ባለቤትነትና ተቆጣጣሪነት | thereof for which the Ethiopian peoples have been መብት አጠናክሮ መቀጠል በሀገራችን ሰብአዊ እና | struggling throughout their long history, and also ዲሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ ተግባራዊ | recognizing the benefit of the implementation of ያላቸውን ፋይዳ በመገንዘብና በመቀበል ፤
የምርጫ ቦርድ የፍትሕ አካላት እና የመገናኛ
ብዙሃን ከማናቸውም የፖለቲካ ፓርቲዎች በነፃነትና | media and the justice institutions should be በገለልተኛነት ህዝብን ማገልገል እንዳለባቸው | independent and impartial from any political party in እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊት በህገመንግስቱ | their activities; recognizing also that the National መሰረት ተግባሩን ከፖለቲካ ፓርቲዎች ወገናዊነት | Defence Force is made to discharge its responsibilitics ነፃ በሆነ አኳኋን እንዲያከናውን የተደረገ መሆኑን | based on the constitution without any influence from
በመገንዘብ I
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ ፹ሺ፩