×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር 81/1989 ዓ•ም• ከባድ ድርቅ እናወይም በረሃማነትበሚያጠቃቸው ኣገሮችበተለይም በአፍሪካ ውስጥ በረሀማነትን የመከላከል ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፳፱ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፵፱ ዓም ከባድ ድርቅ እና / ወይም በረሃማነት በሚያጠቃቸው አገሮች ፡ በተለይም በአፍሪካ ውስጥ በረሃማነትን የመከላከል ዓለም አቀፍ ኮንቬንሸን ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፴፱ አዋጅ ቁጥር ፰፩ / ፲፱፻፷፱ ከባድ ድርቅ እና ወይም በረሃማነት በሚያጠቃቸው አገሮች ፡ በተለይም በአፍሪካ ውስጥ በረሃማነትን የመከላከል ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ከባድ ድርቅ እና / ወይም በረሃማነት የሚያጠቃቸው አገሮች ፡ በተለይም በአፍሪካ ውስጥ በረሃማነትን የመከላከል ዓለምአቀፍኮንቬን ሽንን እ . ኤ . አ ኦክቶበር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም በፓሪስ ከተማ በኢትዮጵያም የተፈረመ ስለሆነ ፤ ኮንቬንሽኑ በሥራ ላይ የሚውለው ከሃምሣ ሀገሮች የማጽደቂያ ሰነዶች ቀርበው ከተመዘገቡበት ጊዜ ከዘጠናኛው ቀን ጀምሮ እንደሚ ሆን በኮንቬንሽኑ ውስጥ የተመለከተ ስለሆነ ፤ ይህንኑ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፰፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ከባድ ድርቅ እና / ወይም በረሃማነት በሚያጠቃቸው | ኣገሮች ፡ በተለይም በአፍሪካ ውስጥ በረሃማነትን የመከላከል ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፴፩ / ፲፱፻፵፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ እ ኤ . አ ኦክቶበር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም በፓሪስ የተፈረመው ከባድ ድርቅ እና / ወይም በረሃማነት በሚያጠቃቸው አገሮች በተለይም በአፍሪካ ውስጥ በረሃማነትን የመከላከል ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ብር 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፵ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ሰኔ ፲፯ማጀህ ዓም ፫ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ሥልጣን የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አባብ የረዴራልና የክልል መንግሥታዊ አካላት ፡ መንታ ካልህን ድርቅ እንዲ ሁም ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባበር ኮንህንኑ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅተሰቀታል ። ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከሰኔ ፲፯ ፲፱፻፳፱ ዓምሮ እና ይሆናል ። አዲስ አበባ ፡ ሰኔ ፲፯ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርጽ ሰምተያርት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?