ነጋሪት ጋዜጣ ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ” ይ ) \ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ኅዳር ፰ ቀን ፲፱፻፶፪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፶፪ ዓም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ስለማዛወር የወጣ ማሻሻያ / ኣዋጅ ገጽ ፭ሺ፩፻፪፭ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፵፪ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ስለማዛወር የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ስለማዛወር የወጣውን አዋጅ ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ስለማዛወር የወጣ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፪ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጀ ማሻሻያ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ስለማዛወር የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፮ / ፲፱፻፶፩ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ / ከአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) በኋላ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፭ ተጨምረዋል ፤ “ የንግድ ሕግ አንቀጽ ፭፻፮ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፱ ) ድንጋጌዎች ቢኖሩም ኤጀንሲው አንድን የመንግሥት የልማት ድርጅት ወደ አክሲዮን ማኅበርነት እንዲለወጥ ሲያደርግ ወደ አክሲዮን ማኅበሩ የሚተላለፈውን ሀብትና ዕዳ እንዲሁም የአክሲዮን ማኅበሩን ካፒታል የመወሰን ሥልጣን ይኖረዋል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ • ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩ ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ኅዳር 8 ቀን ፲፱ ዓም Federal Negarit Gazeta No.4 18 ቃ November , 1999 - Page 1176 ፮ ወደ አክሲዮን ማኅበርነት የተለወጠ የመንግሥት የልማት ድርጅት አክሲዮን ማኅበሩ እንደተመዘገበ ሕጋዊ ሕልውናው ያከትማል ። ” ያ የአንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሠርቧል ። ፫ / የአንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ። “ ፩ / ወደግል ይዞታ የተዛወረ የልማት ድርጅት ርክክቡ እንደተፈጸመ ሕጋዊ ሕልውናው ያከትምና መብትና ግዴታዎቹ ወደገዥው ወይም ገዥው ወደ አቋቋመው ኩባንያ ይተላለፋሉ ። ” ፬ / ከአንቀጽ ፲፫ንዑስ አንቀጽ ( ፪ በኋላ የሚከተሉት አዲስንዑስ አንቀጽ ( እና ( ፱ ) ተጨምረዋል፡ “ ፫ / የመንግሥት የልማት ድርጅት ወደ አክሲዮን ማኅበ ርነት ሲለወጥ ኤጀንሲው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት ስለሀብትና ዕዳ መተላለፍ በሚሰጠው ውሳኔ ወደ አክሲዮን ማኅበሩሳይተላለፍ የሚቀረው ሀብትና ዕዳ ለባለአደራ ቦርዱ ይተላለፋል ። ፬ / የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( g ድንጋጌዎች ከአዋጅ ውጭ ስለተወሰዱ ንብረቶች በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፷፯ መሠረት በኤጀንሲው ውሳኔ ለቀድሞ ባለቤቶቻቸው የሚመለሱ የልማት ድርጅቶች መብትና ግዴታ መተላለፍን በሚመለከትም በተመ ሳሳይ ሁኔታ ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ” ፫ አዋጁየሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህጻር ይሆናል ። ፲፱፶፪ ዓም ጀምሮ የጸና አዲስ አበባ ህዳር፰ ቀን ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ