የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻wህ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፶፩ ፲፱፻፳፱ ዓም የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤትማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ . . . ገጽ ፪፻፴፮ አዋጅ ቁጥር ፶፩ ፲ህየሸህ የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤትን ማቋቋሚያ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤትን ማቋቋሚያ አዋጅ እንደገና ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | the Office for the Sale of Government - Owned Houses መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ አስፈጻሚጽሕፈትቤት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፶፩ ፲፱፻፳፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ | 5 አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ ፲፱፻፳፯ ( እንደተሻሻለ ) እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ። ፩ . ከአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቀጥሉ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ተጨምሯል ፡ “ ኙ የጽሕፈት ቤቱን መዋቅርና የጽሕፈት ቤቱ ሠራተኞች የሚተዳደሩበትን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግን መሠረታዊ ዓላማዎች ተከትሎ የተዘጋጀ መመሪያ ያጸድቃል ። ” ያንዱዋጋ ? 20 ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ ፰ሺ፩ . ገጽ የዝጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta - - No . 8 5 December 1996 – Page 287 ፪• የአንቀጽ ፬ የቀድሞዎቹ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) እና ( ፮ | እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) እና ( ፯ ) ሆነዋል ። ፫ በአንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ሐ ) ውስጥ “ በመንግሥት ሠራተኞች ሕግ መሠረት ” የሚለው ሐረግ ተሰርዞ “ ቦርዱ ባጸደቀው መመሪያ መሠረት ” በሚለው ተተክቷል ። • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከኅዳር ፳፮ ቀን ፲ህየዥሀ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። 2 ) The fomer sub - Articles ( 5 ) and ( 6 ) of Article 9 are re አዲስ አበባ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ