×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 43/ 1991 የገቢ ግብር (ማሻሻያ) ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ - ኅዳር ፬ ቀን ፲፱፻፲፩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፫ / ፲፱፻፵፩ ዓም የገቢ ግብር ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፰፻፷፭ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፫ ፲፱፻፵፩ የገቢ ግብር ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፫ / ፲፱፻፫ / እንደተ ሻሻለ / አንቀጽ ፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የገቢ ግብር ማሻሻያ የሚኒስትሮች ደንብ ቁጥር / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፶፭ ( እንደተሻሻለ ) ኣንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ሠ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ሠ ) ተተክቷል ፤ “ ሠ . ለመንግሥት የልማት ድርጅት ወይም ለመንግሥት መሥሪያ ቤት ቦርድ አባል ወይም ፀሐፊእንዲሁም በመንግሥት ለተቋቋመ የጥናት ቡድን አባል ወይም ፀሐፊ የሚከፈል አበል ። ” ፫ • ደንቡየሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከኅዳር ፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፬ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም • መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?