አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፭
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
፪.
፫.
_ ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፰ ፲፱፻፹፮
ዓለማያ የግብርና ዩኒቨርሲቲን እንደገና ለማደራጀት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፸፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻፮፰ ፱፻፹፮
ዓለማያ የግብርና ዩኒቨርስቲን እንደገና
ለማደራጀት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር
አንቀጽ ፬፪ እና በአዋጅ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፲፪ / ፰ / መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩ አጭር ርዕስ alereatin ይህ ደንብ « ዓለማያ የግብርና ዩኒቨርስቲን እንደገና ለማ ደራጀት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፰ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ትርጓሜ
&
በ ኢት ዮ ጵ ያ የሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የተቋቋመው የዩኒቨርስቲው ቦርድ ነው « ጉባኤ » ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፯ መሠረት የተቋቋመው የዩኒቨርስቲው ጉባኤ ነው ፤ « የአካዳሚክ ሠራተኛ » ማለት በማስተማር ወይም በምርምር ተግባር ላይ የተሠማራ ሠራተኛ ነው ።
አዋጅ ቁጥር ና ተግባር ለመወሰን በወጣው | pursuant to Article 4 (2) of the Definition of Powers and
Duties of the Prime Minister and the Council of Ministers
፫. እንደገና መደራጀት
፩. የዓለማያ ግብርና ዩኒቨርስቲ (ከዚህ በኋላ « ዩኒቨር
ስቲ » እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ
ነት ያለው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ እንደገና ተዴራጅቷል *
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)