የመ / ቁ . 10797
ታህሣሥ 27 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ አሰግድ ጋሻው 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- ሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ ... መልስ ሰጭዎች፡- 1. ወ / ሮ ሻዲያ ናዲም
2. አቶ ሁሴን አብደላ
3. አቶ ንጉሴ ኃይሉ ስለ ወንጀል የተወሰነ ቅጣት የገንዘብ ቅጣቶች - ወንጀሉ የሚያስከትላቸው ሌሎች የገንዘብ ውጤቶች የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ቁጥር 99 ስስፍርድ አፈፃፀም የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ህግ ቁጥር 378
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ / ቤት በወንጀል ቁጥር 1/89 መ / ሰጭዎች ለአመልካች 16,000,000 / አሥራ ስድስት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንዲከፍሉ የሰጠውን ውሣኔ ለማስፈጸም አመልካች በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ . ያቀረበውን ማመልከቻ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ . 378 መሠረት ሊፈጸም የሚችል ፍርድ የለም
ለማለት ፍ / ቤቱ በአብላጫ ድምፅ ውድቅ በማድረጉ የቀረበ አቤቱታ ፡፡ ው ሣ ኔ፡ - የፌዴራል ጠቅላይ ፍ / ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽራል ። 1. ባለቤቱና መጠኑ ተለይቶ የታወቀውንና ለባለቤቱ እንዲመለስ በወንጀል
ጉዳይ በፍርድ የተወሰነው ገንዘብ እውነተኛ ባለቤት በቀረበ ጊዜ በቀጥታ የሚመለስ እንጅ ባለሀብቱ የፍትሐብሔር ክስ አላቀረበም ወይም ፍርድ ያገኘበት ውሣኔ ለአፈፃፀም የሚያበቃ የፍትሐብሔር ፍርድ አይደለም
ተብሎ ሊከለከል የሚችል አይደለም ፡፡ 2. ባለቤቱና መጠኑ ተለይቶ የታወቀውንና ለባለቤቱ እንዲመለስ በወንጀል
ጉዳይ በፍርድ የተወሰነውን ገንዘብ የውሣኔው ባለመብት ሌላ ቀጥታ • Africaf የፍትሕብሔ ti ስ * ማቅረብ ** ዥያሰፈልገው ” በቀጥታካሊ Z ጽም የሚችል
ፍርድ ነው ፡፡
ታህሣሥ 27 ቀን 1998 ዓ.ም
የሰበር መ / ቁ 10797 ዳኞች፡- 1. አቶ ካማል በድሪ
2. አቶ አብዱልቃድር መሓመድ
3. ኣቶ አሰግድ ጋሻው
4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ
እመልካች፡- ሼህ ገ / ማርያም ቀረቡ
ቀርበዋል
ተጠሪዎች፡- 1. ወ / ሮ ሻዲያ ናዲም
2. አቶ ሁሴን አብደላ
አልቀረበም
3. አቶ ንጉሴ ኃይሉ
ፍ ር ድ
ጉዳዩ ለሰበር ችሉት ሊቀርብ የቻለው አመልካች በሥር ፍ / ቤት የተሰጠው ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት አለበት በማለት ሥህተቱ በዚህ ችሉት ታይቶ እንዲታረም ባመለካቱት መሠረት ነው ።
የፌዴራል ጠ / ፍ / ቤት ቁጥር 1/89 በሆነ የወንጀል መዝገብ መጋቢት ቀን 1992 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠሪዎቹ ለአመልካች በጠቅላላው / አስራ ስድስት ሚሊዮን / የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍሉ ወስኗል ፡፡
የአመልካች ጠበቃ ይህንኑ ውሣኔ መሠረት በማድረግ ለፌ / ጠ / ፍ / ቤት ችሉት በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ 378 መሠረት ኣፈፃፀሙ ቀጥሉ የተባለውን ብር ተጠሪዎች እንዲከፍሉ እንዲታዘዝለት አመልክቷል ።
የፌ / ጠ / ፍ / ቤትም ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ በሁለቱም ወገኖች በኩል ያሉትን ባለጉዳዮች እንዲሁም ሌሉች በጉዳዩ ያገባናል የሚሉትን ወገኖች አከራክሮ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ .378 እፈፃፀም የሚጠየቅበት ፍርድ አለ ወይስ የለም ? የሚለውን ጭብጥ በመያዝ የበኩሉን ውሣኔ አሳልፏል ፡፡ ለውሣኔውም መሠረት ካደረጋቸው ምክንያቶች መካከል ፤
በአጠቃላይ ክሱ የሚያተኩረው ተፈፀመ በተባለ የወንጀል ጉዳይ ላይ እንጂ a Afric የፍትሕብሔርይዘት እንደሌለው w ው .የክሱ አቅራሊኖለቤት o ቃቤ m ሕግ ሲሆን
ጠሪዎቹ በወንጀሉ ጉዳይ ተከሣሽ ሆነው የተወሰነባቸው ከመሆኑ
ካአመልካቹ ጋር በገንዘብ ክርፍ እንዳልነበራቸው እና ሌሎች ነጥቦችንም በመጥቀስ ፍርድ ቤቱ ስለ ገንዘቡ ጉዳይ ሊነሣ የቻለው ከመወረስ ሁኔታ ጋር ሰማያያዝ የግል ተበዳዩን መብት ለመጠበቅ እንጂ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ .378 መሠረት የሚፈፀም አይነት ፍርድ ለመስጠት እንዳልሆነ መረዳት እንደሚቻል ገልጾ የቀረበው የአፈፃፀም ጥያቄ ተቀባይነት የሚሰጠው አይደለም በማለት በአብላጫ ድምጽ ወስኗል ።
አቤቱታው ለሠበር ችሉት የቀረበውም ይህንኑ ውሣኔ በመቃወም ነው አመልካችም በአቤቱታው ፣ የሥር ፍ / ቤት የሰጠው ውሣኔ ከመሠረታዊ ፍርዱ ዓላማ እና ግብ የራቀ ፣ የሕግ ግድፈት
ግድፈት የሚታይብት እንዲሁም የአመልካችን ሕጋዊ መብት ገፍፎ ሰፍርድ የተወሰነለትን መብት እንዲያጣ ውድቅ . እንዲደረግለት ፤ በእንጥሩ የፌ / ጠ / ፍ / ቤት በወንጀል መ.ቁ 1 / 89 : የአሁኖቹ ተጠሪዎች ለአመልካች የተጠቀሰውን 16,000.000 የአሜሪካን ዶላር እንዲመለስ በወንጀሉ ጉዳይ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ . እንዲፈፀምለት አመልክቷል ፡፡
1 ኛ ተጠሪ ባቀረባቸው መልስ በአጭሩ ፣ አመልካቹ በወ.መ.ሕ.ቁ. 100 እና በወንጀለኛ መቅጫ ሥ / ሥ / ሕግ / ቁ 154 መሠረት በተጠሪዎቹ ላይ በግል ተበዳይነት የፍትሐብሔር ከስ አለማቅረባቸውን ፣ የፍ / ብሔር ክስ በጣምራ እንዲታይ አቤቱታ ባልቀረበበት የወንጀል ክስ የሚሰጥ ውሣኔ ደግሞ ቅጣት እንጂ የካሣ ሊሆን እንደማይችል እንዲሁም አመልካቹ አጐናፅፎኛል የሚሉት ፍርድ ከአፈፃፀም አቤቱታው ጋር ተያይዞ ለ 1 ኛ ተጠሪ እንዲደርስ አለመደረጉን አቤቱታው እንዲደረግላት አመልክታለች ፡፡
2 ኛ ተጠሪ ሁሴን አብደላ የጠ / ፍ / ቤት ወንጀል ችሉት በሌለበት የወሰነበት ስለሆነ በዚህም ችሉት ኤልተገም ። 3 ኛ ተጠሪ በበኩሉ ከ 1 ኛ ተጠሪ
መልሰ በተለየ ሁኔታ ፣ የወንጀል ችሎቱ ስለ አመልካቹ ገንዘብ ሊያነሣ የቻለው ገንዘቡ በመንግሥት እንዳይወረስ ከማሰብ ጋር አያይዞ መሆኑን የፍትሐብሔር ይግባብን የመረመረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍ / ቤት በወንጀል መዝገብ ቁ 1/89 ላይ የተሰጠው ውሣኔ መንግሥት በተጠሪዎች ላይ የሚጠይቀውን የፍ / ብሔር
ጉዳይ እንደማያጠቃልል ተገልጾ እያለ በዚህ ተመሣሣይ የወንጀል መዝገብ በጉዳዩ ላይ ዬይገባኛል w ያቄ f ሳነዉን የፍ / ብሔር ጉዳይ ጭምር
ያካተተ ነው ለማለት እንማያስደፍር ፤ በሌላ በኩል የሰበሩ አቤቱታ ከቀረበበት
አፈፃፀም ክርክርና ትእዛዝ በኋላ አመልካች በስዊዘርላንድ የፌዴራል ፍ / ቤት አስወስነው ገንዘባቸውን ወስደው ሳለ በድጋሚ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸው አግባብ እንዳልሆነ ገልጾ የአመልካች እቤቱታ ውድቅ እንዲደረግለት ጠይቋል ፡፡
የአመለካች ጠበቃ በመልስ መልሱ እቤቱታውን አጠናክሮ የተጠሪዎችን መልስ ተችቷል ፡፡
በስኩላችን መዝገቡን መርምረናል ፡፡ ምላሽ ማግኘት የሚገባው ሆኖ ያገ ው ነጥብ ፣ በዚህ ጉዳይ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ .378 መሠረት አፈፃፀም ሊጠየቅባት የሚችል ፍርድ አለ ወይስ የለም ? የሚለው ነው ::
ለዚህ ጉዳይ መነሻ በሆነው የወንጀል መዝገብ ቁ 1/89 የፌዴራል ጠ / ፍ / ቤት መጋቢት 5 ቀን 1992 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ ተጠሪዎች ለአመልካች መመለስ የሚገባቸውን 16,000.000 ( አስራ ስድስት ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍሉ ፈርዷል ፡፡
ክሱ የሚያተኩረው ተፈፀመ በተባለ የወንጀል ጉዳይ ላይ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የወንጀል ክሱን የመረመረውና የወሰነው በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ከፍሉ መሆኑን ፣ ከእነዚህ እንዱ ወንጀሉን ፈጽመዋል በተባሉት ሠዎች ላይ የእሥራትና የገንዘብ መቀጮ መወሰን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ተጠሪዎች ካኣመልካችና ከመንግሥት ወሰዱ የተባለውን ገንዘብ ለባለቤቶቹ እንዲመለሱ
መፍረድ ነው :: ከዚህ በተጨማሪም እሁን የተጠየቀው ገንዘብ የአመልካች ገንዘብ ስለመሆኑ መረጋገጡን ከመዝገቡ ለመረዳት ችለናል ፡፡
እንደሚታወቀው ማናችውም ሕግ ተላላፊ በወንጀል ሥራው ያገኛቸው ገንዘብና እቃዎች ሕጋዊ ባለንብረቱ ተለይቶ ጊዜ ሊመለሱለት እንደሚገባ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ቁ .99 ( 2 ) « ወንጀሉ የሚያስከትላቸው ሌሉች የገንዘብ ውጤቶች » በሚለው ክፍል የደነገገ መሆኑ ይታወቃል ።
የፌዴራል ጠ / ፍ / ቤት በወንጀል መ / ቁ 1/89 አሁን የተጠየቀውን ገንዘብ ለባለቤቱ ሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ እንዲመለስ ውሣኔ የሰጠውም ይህንኑ ሕግ መሠረት አድርጉ እንደሆነ ከመዝገቡ መረዳት ችለናል ። ከዚህ መረዳት የሚቻለው
የሚቻለው ባለንበረቱ ገንዘቡን ወይም ንብረቱን ለመረከብ ኣዲስ ክስና ክርክር መመስረት ሳያስፈልገው ሰቀጥታ መረከብ እንደሚችል ነው ፡፡ አሁን የተነሳው የአፈፃፀም ጥያቄም ይህንኑ ተጠሪዎቹ ተጠቀሰውን እያንዳንዳቸው
በየድርሻቸው መመለስ የሚገባቸውን ያህል እንዲከፍሉ እንዲታዘዝ የሚጠይቅ - Afric ነው : a ይህ የአፈፃም * ጥያቄ ክፍፍ ብልትጠቀስውየወንጀለኛ co መቅጫ ሕግ
ድንጋጌ አኳያ የገዘቡ ወይም የንብረቱ እውነተኛ ባለቤት በቀረበ ጊዜ በቀጥታ
የሚመለስ ከመሆኑ ውጭ ባለሀብቱ የፍትሐብሔር ክስ አላቀረበም ወይም ፍርድ ያገኘሰት ውሣ ለአፈፃፀም የሚያበቃ የፍትሐብሔር ፍርድ ኣይደለም ተብሉ ሊከለከል የሚችል አይደለም ።
ለማጠቃለል ባለቤቱና የታወቀውንና ለባለቤቱ እንዲመለስ በፍርድ የተወሰነውን ገንዘብ የውሣው ባለመብት ሌላ ቀጥታ የፍትሐብሔር ክስ ማቅረብ ሣያስፈልገው በቀጥታ ሊፈፅም የሚቻል ፍርድ ነው በማለት ይህን ፍርድ ሰጥተናል ።
በመሆኑም የፌ / ጠ / ፍ / ቤት በወንጀል ስለገንዘቡ አመላለስ ኣስመልክቶ በሰጠው ውሣኔ የአሁኑ አመልካች በፍርዱ ውሣ በተሰጠው ምርጫ መሠረት ገንዘቡን ለማስመለስ በበኩሉ ያቀረበውን ጥያቄ መርምረን በሚከተለው መልኩ እንዲፈፀም ወስነናል ፡፡
ው ሣ ኔ 1. 1 ኛ / ተጠሪና የፍርድ ባለእዳ ወ / ሮ ሽዲያ ናዲም የአሜሪካ ዶላር
9,000.000 ( ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር ) ፣ 2. 2 ኛ / ተጠሪና የፍርድ ባለዕዳ አቶ ሁሴን አብደላ የአሜሪካን ዶላር
6,443.447.95 ( ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ አርባ ሦስት ሺ
አራት መቶ አርባ ሰባት ዶላር ከዘጠና አምስት ሣንቲም ) 3. 3 ኛ / ተጠሪና የፍርድ ባለእዳ አቶ ንጉሤ ኃይሉ የአሜሪካን ዶላር
556,324.05 ( አምስት መቶ ሃምሣ ስድስት ሺ ሦስት መቶ ሃያ ዶላር ከዜሮ አምስት ሣንቲም ) በጠቅላላ 16,000.000 ( አሥራ ስድስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለፍርድ ባለመብቱ ለአሁኑ አመልካች ለሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ እንዲመልሱ ታዟል ፡፡ በዉ.መ.ቁ
በተሰጠው መሠረት መንግሥት ከ 1 ኛ ተጠሪና የፍርድ ባለእዳ ከወ / ሮ ሻዲያ ናዲም ላይ የሚፈልገውን ገንዘብ ከሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ አስቀድሞ እንዲወስድ ታዟል ። የፌ / ጠ / ፍ / ቤት በፍ / ብ / ይ / መ / ቁ 5915
በፍ / ብ / ይ / መ / ቁ 5915 ህዳር 12 1995 የሰጠው ውሣኔ በፍ / ሕ / ሥ / ሥ / ቁ .348 ( 1 ) መሠረት
ተሽሯል ፤ ይፃፍ ፡፡ African Law A መዝገው ያለቀለት ስለሆነ ወዱ i መዝገብ ቤቴም om
የማይነበብ የአምስት ፩ኛ ፣
You must login to view the entire document.