×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 136 1991 ለግልገል ጊቤ ሐይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ አዲስ አበባ - ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፮ / ፲፱፻፶፩ ዓም ለግልገል ጊቤ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ . . . . . ገጽ ፰፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፮ / ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለግልገል ጊቤ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኢኪው ፴፩ ሚሊዮን ( አርባ አንድ ሚሊዮን ኢኪው ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስት መንት ባንክ መካከል እኤአ ሴፕቴምበር ፩ ቀን ፲፱፻፲፰ በሉግዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ . ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ . ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለግልገል ጊቤ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፮ / ፲፱፻፶፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፰፻፶፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ኅዳር ፲፭ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም Federal Negarit Gazeta – No . 13 24 Nov . , 1998 - ~ Page 898 ፪ ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስት መንት ባንክ መካከል ሴፕቴምበር ፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም በሉግዘም በርግ የተፈረመው ቁጥር ኤፍ ፩ ኤን ኦ ፯ - ፩ሺ፩፻፲፬ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚነስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኢኪው ፩ ሚሊዮን ( አርባ አንድ ሚሊዮን ኢኪው በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የማጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ካኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ - ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያድርጅትታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?