×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአራተኛው የአውራ ጎዳና ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የውጭ አገር ብድር ስምምነቶች ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 261/1968

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ #
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን
ነጋሪት ጋዜጣ

የጋዜጣው ዋጋ ፤ ባገር'ውስጥ፡ ባመት ፡
ለውጭ ▪ አገር ' እጥፍ ፡ ይሆናል ፡፡
ማውጫ " ፲፱፻፷ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፩ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የአራተኛው የአውራ ጐዳና ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የውጭ አገር ብድር ስምምነቶች ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩፻፴፭
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፩ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
በአራተኛው የአውራ ጐዳና ፕሮግራም ይውል ዘንድ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከውጪ አገር ብድር ለመቀበል እንዲችል ሥልጣን የተሰጠበት ዓዋጅ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ፤
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፤ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
በኢትዮጵያ ንጉሠ ▪ ነገሥት 1 መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር · ተጠባባቂነት ፡ የቆመ "
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የልማት ሥራ ማሻሻልና ማስ
ዎች እድግት ለማፋጠን አውራ ጐዳና ____ ንድ
ፋፋት ማስፈለጉን በመረዳት ፤
ለዚሁ ተግባር የሚውል ገንዘብ ፤
ከኢንተርናሺናል ባንክ ኦፍ ሪኮንስትራክሽን ዲቪሎፕመንት 13.500.000 አሥራ ሦስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ) የአሜሪካን ብር ፤
—ከኢንተርናሺናል የልማት ማኅበር 7.700.000 (ሰባት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ) የአሜሪካን ብር ፤ ከስዊድን መንግሥት 5.800.000 (አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ) የአሜሪካን ብር ፤
መበደር እንዲችል በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥ ትና በአበዳሪዎቹ ድርጅቶች መካከል እ. ኤ. አ. ጥር ፲፭ ፲፱ ፻፷፰ ዓ ም የብድር ስምምነት ውሎች ስለተፈረሙ ፤
እነዚህም የተባሉት የብድር ስምምነቶች ለሕግ መምሪ ያና ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን እንዲአጸድቋቸው ቀር በው ስለተቀበሏቸው ፤
እኛም እነዚህኑ የተባሉትን የብድር ስምምነቶች ሰኔ ፮ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም. ስላጸደቅናቸው ፤
በሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴ ፤ ፴፬ ፲ ፹፰ና ፤ ፩፻፲፱ በተመለከተው መሠረት ፤ የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል #
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ም.
ቢያንስ • በወር ▪ አንድ ▪ ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ፡ ቍጥር · ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?