የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፱ ፲፱፻፲፭ ዓም ለጐሬ - ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ ሺ ፴፬ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለጐሬ - ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፲፭ ሚሊዮን ( አሥራ አምስት ሚሊዮን ) የአሜ ሪካን ዶላር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | Development stipulating that the OPEC Fund for International ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት | Development provide to the Federal Democratic Republic of መካከል እ.ኤ.አ. ጁላይ ፴፩ ቀን ፪ ሺ ፪ በቪየና የተፈረመ በመሆኑ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ | Project , was signed in Vienna , on the 31 day of July , 2002 . ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( 39 ) | Agreement at its session held on the 16 * day of January , 2003 . መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለጐሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት | 1 . ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ዥሺ፩ ፪ ሺ ፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ት ር ጓ ሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ኣቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ጁላይ ፴፩ ቀን ፪ሺ፪ በቪየና የተፈረመው ቁጥር፰፻፳፰ ፒ የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፭ሚሊዮን ( አሥራ አምስት ሚሊዮን ) የአሜ ሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ቁጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ